Suleyman Tuma

Suleyman Tuma Digital creator. 2

🕌📖 የሐዲስ እውቀትህን ፈትነው! 🤔ከምርጫዎቹ ውስጥ ትክክለኛው መልስ የቱ ነው?👇 መልስህን A, B, C ወይም D ብለህ በኮሜንት ላይ ጻፍ።❤️ ይህን ጥያቄ ለሌሎችም አጋራ! #ሐዲስ
08/08/2026

🕌📖 የሐዲስ እውቀትህን ፈትነው! 🤔
ከምርጫዎቹ ውስጥ ትክክለኛው መልስ የቱ ነው?
👇 መልስህን A, B, C ወይም D ብለህ በኮሜንት ላይ ጻፍ።
❤️ ይህን ጥያቄ ለሌሎችም አጋራ!
#ሐዲስ



🕌 እርስዎ መልሱን ያውቃሉ⁉️ይህን ጥያቄ ለጓደኞችዎም ያጋሩ፤ ስንቶቻችሁ ትክክለኛውን መልስ ታገኛላችሁ? 🤔👇 መልሳችሁን በኮሜንት ያስቀምጡ     #እስራፊል
08/08/2026

🕌 እርስዎ መልሱን ያውቃሉ⁉️
ይህን ጥያቄ ለጓደኞችዎም ያጋሩ፤ ስንቶቻችሁ ትክክለኛውን መልስ ታገኛላችሁ? 🤔
👇 መልሳችሁን በኮሜንት ያስቀምጡ




#እስራፊል

እስቲ እውቀታችንን እንፈትሽ! 🌟 በቀን ውስጥ 12 ረከዓዎችን አዘውትሮ ለሰገደ ሰው የሚሰጠውን ታላቅ ዋጋ እና ደረጃ የሚያስታውስ ማነው? መልስዎን በመጻፍ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ‼️​ ​ ​ ​...
07/08/2026

እስቲ እውቀታችንን እንፈትሽ! 🌟 በቀን ውስጥ 12 ረከዓዎችን አዘውትሮ ለሰገደ ሰው የሚሰጠውን ታላቅ ዋጋ እና ደረጃ የሚያስታውስ ማነው? መልስዎን በመጻፍ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ‼️




የሐጅ ጉዞ እውቀትዎን ይፈትሹ! በረራ ላይ ያሉ የኢትዮጵያ ሁጃጆች ሚቃት የት መሆኑን ያውቃሉ? እስቲ ትክክለኛውን መልስ ኮሜንት ላይ ጻፉ‼️​ ​ ​ ​ ​
07/08/2026

የሐጅ ጉዞ እውቀትዎን ይፈትሹ! በረራ ላይ ያሉ የኢትዮጵያ ሁጃጆች ሚቃት የት መሆኑን ያውቃሉ? እስቲ ትክክለኛውን መልስ ኮሜንት ላይ ጻፉ‼️




🌹 የነቢዩ (ﷺ) ሱና ስንቱን እናውቃለን? በዚህ ቀላል ጥያቄ እራስዎን ይፈትኑ፤ መልስዎን በቁጥር ብቻ ይፃፉ።❤️ #እስልምና #ሱና
06/08/2026

🌹 የነቢዩ (ﷺ) ሱና ስንቱን እናውቃለን? በዚህ ቀላል ጥያቄ እራስዎን ይፈትኑ፤ መልስዎን በቁጥር ብቻ ይፃፉ።❤️
#እስልምና
#ሱና


እውቀትዎን ይፈትሹ! 🌙 በዚህ ውብ የሃይማኖታዊ ጥያቄ ላይ ሀሳብዎን በማካፈል ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። ትክክለኛውን መልስ ማግኘት ይችላሉ? መልስዎን በአስተያየት መስጫው ላይ ይጻፉ!​ ​ ​  ...
05/08/2026

እውቀትዎን ይፈትሹ! 🌙 በዚህ ውብ የሃይማኖታዊ ጥያቄ ላይ ሀሳብዎን በማካፈል ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። ትክክለኛውን መልስ ማግኘት ይችላሉ? መልስዎን በአስተያየት መስጫው ላይ ይጻፉ!




​ 👇

ፈጣን ጥያቄ እና መልስ!‼️⏱️ የትኛው አማራጭ ትክክል ይመስልዎታል? A, B, C ወይስ D? አሁኑኑ ሀሳብዎን በኮሜንት ያስቀምጡ 🌹🌹🌹​ ​ ​ ​ ​
05/08/2026

ፈጣን ጥያቄ እና መልስ!‼️⏱️ የትኛው አማራጭ ትክክል ይመስልዎታል? A, B, C ወይስ D? አሁኑኑ ሀሳብዎን በኮሜንት ያስቀምጡ 🌹🌹🌹




🤔 አንድ ቀላል ጥያቄ፣ ትልቅ እውቀት✅የትኛው መልስ ትክክል ነው? መጀመሪያ እርስዎ ይመልሱ፣ ከዚያም ጓደኞችዎን ይጋብዙ‼️
04/08/2026

🤔 አንድ ቀላል ጥያቄ፣ ትልቅ እውቀት✅
የትኛው መልስ ትክክል ነው? መጀመሪያ እርስዎ ይመልሱ፣ ከዚያም ጓደኞችዎን ይጋብዙ‼️




እስቲ የእስልምና እምነት እና የቁርኣን እውቀታችንን እንፈትሽ!🌾🌾🌾አላህ ሰማይ እና ምድርን በስንት ቀናት ፈጠረ? መልስዎትን በኮሜንት ላይ አስቀምጡ! 👇​ ​ ​ #የእስልምናታሪክ​ ​ #ጥያቄ...
03/08/2026

እስቲ የእስልምና እምነት እና የቁርኣን እውቀታችንን እንፈትሽ!🌾🌾🌾አላህ ሰማይ እና ምድርን በስንት ቀናት ፈጠረ? መልስዎትን በኮሜንት ላይ አስቀምጡ! 👇


​ #የእስልምናታሪክ

​ #ጥያቄናመልስ

💚 ራሱል (ﷺ)  ሳያዩ በኔ ያመኑትን ናፍቄአላሁ የሉት ማንን ነዉ ? ይህን ውብ ሐዲስ የሚያውቁ በኮመንት ይሳተፉ! ሼር አድርጉ 🌹
03/08/2026

💚 ራሱል (ﷺ) ሳያዩ በኔ ያመኑትን ናፍቄአላሁ የሉት ማንን ነዉ ? ይህን ውብ ሐዲስ የሚያውቁ በኮመንት ይሳተፉ! ሼር አድርጉ 🌹

Adresse

Rüsselsheim
65428

Telefon

+491727686840

Webseite

Benachrichtigungen

Lassen Sie sich von uns eine E-Mail senden und seien Sie der erste der Neuigkeiten und Aktionen von Suleyman Tuma erfährt. Ihre E-Mail-Adresse wird nicht für andere Zwecke verwendet und Sie können sich jederzeit abmelden.

Die Praxis Kontaktieren

Nachricht an Suleyman Tuma senden:

Verknüpfungen

Teilen