ሀሪሰን

ሀሪሰን ✨ Unlocking the Secrets to a Healthier You! ✨
Welcome to our Facebook Acount! In today’s post, we're diving deep into the world of health and wellness.

Are you ready to transform your lifestyle and achieve your health goals? Join us as we explore:

24/07/2026

⚠️⚠️ጥንቃቄ⚠️⚠️

የክረምት ወቅት መሆኑን ተከትሎ ብርድ እና የመብራት መቆራረጥ ስለሚከሰት ለማብሰልም ሆነ ቤት ለማሞቅ ከሚጠቀሙበት አደገኛ የከሰል ጭስ ይጠንቀቁ‼️

11/07/2026

TikTok | Make Your Day

"ይህንን ፎቶ ስመለከት፣ ወንድ ልጅ ከሚስቱ ውጪ ኳስ የሚመለከትበትን እና የሚጫወትበትን ምክንያት በደንብ ገባኝ። 😜😜" ⚽️
02/07/2026

"ይህንን ፎቶ ስመለከት፣ ወንድ ልጅ ከሚስቱ ውጪ ኳስ የሚመለከትበትን እና የሚጫወትበትን ምክንያት በደንብ ገባኝ። 😜😜" ⚽️

''ይህን ምስል ስለ ኢትዮጵያ ሲባል የተከፈለ የአብሮነት መስዋትነት ነው ይሉታል ብዙዎች'' እርሰዎስ በምን ይገልፁታል?ሀሳብዎን ያካፍሉን?ሰላም ለኢትዮጲያሰላም ለህዝባችን
01/07/2026

''ይህን ምስል ስለ ኢትዮጵያ ሲባል የተከፈለ የአብሮነት መስዋትነት ነው ይሉታል ብዙዎች'' እርሰዎስ በምን ይገልፁታል?

ሀሳብዎን ያካፍሉን?

ሰላም ለኢትዮጲያ
ሰላም ለህዝባችን

28/06/2026

💠 የወንድ የዘር ፍሬ (S***m) ጥራትን የሚቀንሱ 5 ልማዶች 💠

የወንድ የዘር ፍሬ (S***m) ጥራት ለወሊድ አቅም ትልቅ ሚና አለው። አንዳንድ የዕለት ተዕለት ልማዶች ግን የዘር ብዛትን,እንቅስቃሴውን እና ቅርጹን ሊጎዱ ይችላሉ።

1️⃣ ማጨስ 🚬
ሲጋራ ማጨስ የዘር ፍሬ ብዛትንና እንቅስቃሴውን ይቀንሳል, በተጨማሪም በDNA ላይ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል።

2️⃣ ከመጠን በላይ አልኮል መጠጣት 🍺
ብዙ አልኮል መውሰድ የቴስቶስትሮን መጠንን ያሳንሳል,ይህም የዘር ፍሬ ማምረትን ሊቀንስ ይችላል።

3️⃣ ከፍተኛ ሙቀት መጋለጥ ♨️
ለረጅም ጊዜ ሙቅ ውሃ ውስጥ መቆየት,ሳውና መጠቀም ወይም ላፕቶፕን በጭን ላይ ረጅም ጊዜ ማስቀመጥ የዘር ፍሬ ማምረትን ሊያዳክም ይችላል።

4️⃣ የተመጣጠነ ምግብ አለመመገብ
በቪታሚኖች,ማዕድናት እና አንቲኦክሲዳንቶች የበለፀገ ምግብ አለመመገብ የዘር ፍሬ ጥራትን ሊያሳንስ ይችላል።

5️⃣ ከፍተኛ ውጥረት 😔
ረጅም ጊዜ የሚቆይ ውጥረት የሆርሞን ሚዛንን በማዛባት የዘር ፍሬ ምርትንና ጥራትን ሊጎዳ ይችላል።

✅ መከላከያ
✔️ ማጨስን ማቆም
✔️ አልኮልን በመጠኑ መጠቀም
✔️ ጤናማ ምግብ መመገብ
✔️ መደበኛ የአካል እንቅስቃሴ ማድረግ
✔️ ውጥረትን መቀነስ እና በቂ እንቅልፍ መተኛት

📌 ጥራት ያለው የዘር ፍሬ ለተፈጥሯዊ እርግዝና መፈጠር አስፈላጊ ስለሆነ ጤናማ የኑሮ ዘይቤን መከተል በጣም ጠቃሚ ነው።

መውጫዋ በስንት ቁጥር ነው
26/06/2026

መውጫዋ በስንት ቁጥር ነው

ሀሳብ ስጡበት
26/06/2026

ሀሳብ ስጡበት

የ“3 ዓመት የወሊድ መቆጣጠሪያ” በተለምዶ በክንድ ቆዳ ስር የሚተከለው Implant (ኢምፕላንት) ነው። ትንሽ ዱላ የሚመስል ሲሆን እስከ 3 ዓመት ድረስ ከእርግዝና ይከላከላል።ለነማን ይመከራ...
25/06/2026

የ“3 ዓመት የወሊድ መቆጣጠሪያ” በተለምዶ በክንድ ቆዳ ስር የሚተከለው Implant (ኢምፕላንት) ነው። ትንሽ ዱላ የሚመስል ሲሆን እስከ 3 ዓመት ድረስ ከእርግዝና ይከላከላል።
ለነማን ይመከራል?
✅ ለረጅም ጊዜ እርግዝናን መከላከል ለሚፈልጉ ሴቶች
✅ በየቀኑ ክኒን መውሰድ ለሚረሱ
✅ ከወለዱ በኋላ ጡት ለሚያጠቡ እናቶች
✅ በቅርብ ጊዜ ሌላ ልጅ ማግኘት የማይፈልጉ
✅ እጅግ ውጤታማ (ከ99% በላይ) መከላከያ ለሚፈልጉ
ለነማን አይመከርም ወይም ልዩ ጥንቃቄ ይፈልጋል?
❌ እርጉዝ የሆነች ሴት
❌ ያልተገለጸ የማህፀን ደም መፍሰስ ካለ
❌ ከባድ የጉበት በሽታ ካለ
❌ የጡት ካንሰር ያለባት ወይም ቀድሞ የነበራት
❌ በመድሀኒቱ ውስጥ ላለው ሆርሞን ከባድ አለርጂ ካለ
ከመተከሉ በፊት ምን ማወቅ አለባቸው?
1. የወር አበባ ለውጥ ያመጣል
ወር አበባ ሊቀንስ ይችላል
ሊቆም ይችላል
ያልተደበቀ ነጠብጣብ ደም ሊመጣ ይችላል
ይህ በብዙ ሴቶች ላይ የሚታይ መደበኛ ጉዳይ ነው።
2. ከፆታ በሽታዎች አይከላከልም
ከ HIV/AIDS እና ሌሎች በግንኙነት የሚተላለፉ በሽታዎች ለመከላከል ኮንዶም ያስፈልጋል።
3. ማንኛውም ጊዜ ማስወገድ ይቻላል
ልጅ ማግኘት ከፈለጉ ኢምፕላንቱ ከተወገደ በኋላ የመራባት አቅም በፍጥነት ይመለሳል።
4. የጎንዮሽ ተፅዕኖዎች
ራስ ምታት
የጡት ህመም
ማቅለሽለሽ
የስሜት መቀየር
አክኔ (ብጉር)
ክብደት መጨመር (በአንዳንድ ሴቶች)
አደገኛ ምልክቶች (ወዲያውኑ ሕክምና ይፈልጉ)
⚠️ ከባድ የክንድ እብጠት ወይም መቅላት
⚠️ ከባድ የደም መፍሰስ
⚠️ ከባድ ራስ ምታት
⚠️ የዓይን እይታ ችግር
⚠️ የጉበት ችግር ምልክት (የዓይን ወይም ቆዳ ቢጫ መሆን)
የ3 ዓመት ኢምፕላንት ዋና ጥቅሞች
ከ99% በላይ ውጤታማ
ለ3 ዓመት ይቆያል
በየቀኑ ማስታወስ አያስፈልግም
ጡት ለሚያጠቡ እናቶች ይመከራል
ሲወገድ የመራባት አቅም በፍጥነት ይመለሳል
Follow

ከክብርት ወ/ት ፍሬህይወት አፍ የማይጠፋ አንድ ንግግር ጥቀሱ
17/06/2026

ከክብርት ወ/ት ፍሬህይወት አፍ የማይጠፋ አንድ ንግግር ጥቀሱ

14/06/2026

Address

Addis Ababa

Telephone

+251934198668

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀሪሰን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share