Acıbadem Hospitals Group Ethiopia

Acıbadem Hospitals Group Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Acıbadem Hospitals Group Ethiopia, Hospital, ቦሌ መድሃኒአለም አንበሳ ባንክ ህንፃ አንደኛ ፎቅ, Addis Ababa.

በኢስታንቡል ከተማ ተመሳሳይ ስያሜ ባለው አውራጃ ውስጥ አ.ኤ.አ በ 1991 ተመሠረተ። አሁን የአቺባደም ኸልዝኬር ግሩፕ 22 ሆስፒታሎችን እና 19 የህክምና ማዕከላትን ያቀፈ ሲሆን ወደ 22 000 የሚጠጉ ሰራተኞች አሉት፡፡ አቺባደም በቱርክ እና በቀጣናው የጤና ክብካቤ አገልግሎት ዘርፍ መሪ ነው።
የአቺባደም አለም ዓቀፋዊ የዕድገትና የልማት ጉዞ እ.ኤ.አ. በ 2012 ተቋሙ በሩቅ ምስራቅ ከሚገኙት ትላልቅ ተቋማት አንዱ ከሆነው ከአይ ኤች ኤች ኸልዝኬር ግሩፕ ቤርሃድ ጋር ሽርክና በመፍጠር በዓለም ላይ በግዝፈቱ ሁለተኛው የጤና እንክብካቤ ሰንሰለት አካል ከሆነበት ጊዜ የጀመሩ ነው፡፡
ቶኩዳ እና ሲቲ ክሊኒክን መግዛታቸውን ተከትሎ እ

.ኤ.አ ከ2016 ወዲህ አቺባደም ሲቲ ክሊኒክ በቡልጋሪያ ትልቁ የግል የጤና አገልግሎት አቅራቢ ሆኗል።
አቺባደም ሄልዝኬር ግሩፕ በሁሉም የህክምና ዘርፍ በአለም አቀፍ ደረጃዎች ማረጋገጫ የተሰጣቸውን እና የላቀ ጥራት ያላቸውን አገልግሎቶች ያቀርባል። የአቺባደም የጤና አገልግሎቶች ሰንሰለት አቺባደም ላብሜድ (ላቦራቶሪ)፤ አቺባደም ኢንሹራንስ (መድህን) እና አቺባደም የፕሮጀክት ማኔጅመንት (የሆስፒታል ፕሮጄክቶች) በመሳሰሉ በርካታ ተመጋጋቢ ኩባንያዎች የተጣመረ ነው፡፡ በተጨማሪም እ.ኤ.አ ከ2007 አንስቶ አቺባደም ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ባለሙያዎችን በማሰልጠን የዳበረ ልምድ እና እውቀትን በሙያው ውስጥ ለሚመጡ ትውልዶች በማስተላለፍ ላይ ይገኛል፡፡

ነፃ የህክምና ማማከር አገልግሎት  በላይፍ ብሪጅ የጤና ማማከር ቱርክ ኢስታንቡል የሚገኘው አጂባደም ሆስፒታል ከላይፍ ብሪጅ የጤና ማማከር ጋር በመተባበር የቆየ የኩላሊት ችግር ያለባቸውን ህሙ...
23/02/2026

ነፃ የህክምና ማማከር አገልግሎት በላይፍ ብሪጅ የጤና ማማከር

ቱርክ ኢስታንቡል የሚገኘው አጂባደም ሆስፒታል ከላይፍ ብሪጅ የጤና ማማከር ጋር በመተባበር የቆየ የኩላሊት ችግር ያለባቸውን ህሙማንን(CKD) ብሎም ተያያዥ የኩላሊት ችግሮች ዙሪያ ላይ ነፃ የቀዶ ህክምና ማማከር አገልግሎት አዘጋጅትዋል።

በነጻ የህክምና ምክር አገልግሎቱ በመገኘት -

· አማራጭ (ሁለተኛ) የሕክምና አስተያየት
· በአለም አቀፍ ባለሙያ የተዘጋጀ የህክምና እቅድ
· በሆስፒታላችን ያሉ የላቁ የሕክምና አማራጮችን መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

የዚህም አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ የህክምና ዶክመንቶን በማዘጋጀት ከታች ባሉት ቁጥሮች እየደወሉ ቀጠሮ ይያዙ።

ኢሜል፡ [email protected]
Whatsapp: ‪+905412094177‬, ‪+251995982567‬‬‬‬‬

ነፃ የህክምና ማማከር አገልግሎት በመካንነት እና የአይ ቪ ዬፍ(IVF) ህክምና ዙሪያ በፕሮፌሰር ዶር. HALE GÖKSEVER ÇELİK በአዲስ አበባ አጂባደም ሆስፒታል ከኢትዮ የመካንነት እና...
02/12/2025

ነፃ የህክምና ማማከር አገልግሎት በመካንነት እና የአይ ቪ ዬፍ(IVF) ህክምና ዙሪያ በፕሮፌሰር ዶር. HALE GÖKSEVER ÇELİK በአዲስ አበባ

አጂባደም ሆስፒታል ከኢትዮ የመካንነት እና አይ ቪ ኤፍ ህክምና ማዕከል ጋር በመተባበር በመካንነት ፣ በስነ ተዋልዶና በማህፀን እና ፅንስ ዙሪያ ነፃ የህክምና ማማከር አገልግሎት አዘጋጅቷል።

በአጂባደም ፉልያ ሆስፒታል, ኢስታንቡል – ቱርኪዬ ስመጥር የሆኑት ስፔሻሊስት ፕሮፌሰር HALE GÖKSEVER ÇELİK በታህሳስ 9 እና 10 2018 በአዲስ አበባ ይገኛሉ።

ፕሮፌሰር ሃሌ በማህፀንና ፅንስ ህክምና እና የስነ ተዋልዶ ህክምና (IVF) የተካኑ እና ከአለም ዙሪያ የሚመጡ ታካሚዎችን በማከም ሰፊ ልምድ አላቸው።

በነጻ የህክምና ምክር አገልግሎቱ በመገኘት ፡
· አማራጭ (ሁለተኛ) የሕክምና አስተያየት
· በአለም አቀፍ ባለሙያ የተዘጋጀ የህክምና እቅድ
· በሆስፒታላችን ያሉ የላቁ የሕክምና አማራጮችን መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

የዚህም አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ የህክምና ዶክመንቶን በማዘጋጀት ከታች ባሉት ቁጥሮች እየደወሉ ቀጠሮ ይያዙ።

Email: [email protected]
WhatsApp: +251 99 598 2567
+90 541 209 41 77

አዲስ ዘመን ሲለወጥ፣ ላልተለወጠው የእርስዎ ታማኝነት እና እምነት አመስጋኞች ነን። ዓመቱን በሙሉ ደስታን እና ስኬትን እንመኝልዎታለን። መልካም አዲስ ዓመት 2024!
29/12/2023

አዲስ ዘመን ሲለወጥ፣ ላልተለወጠው የእርስዎ ታማኝነት እና እምነት አመስጋኞች ነን። ዓመቱን በሙሉ ደስታን እና ስኬትን እንመኝልዎታለን። መልካም አዲስ ዓመት 2024!

18/12/2023

ሴቶች፤ በአዲሱ አመት ለጤንነታችሁ ቅድሚያ ስጡ፡፡ የእኛ "የሴቶች የጤና ምርመራ ፕሮግራም" የእናንተን ልዩ የጤና ፍላጎቶች ለማሟላaት በጥንቃቄ የተነደፈ ነው። ከማሞግራም (አነስተኛ ጨረር በመጠቀም የሚካሄድ የጡት ኤክስሬይ) እስከ የማህፀን በር ካንሰር ምርመራ ድረስ፣ የጤና ጉዞዎን እና እርስዎን ለማገዝ ተዘጋጅተናል። ጤናዎን በማስቀደም 2024ን ይጀምሩ!
ያሉትን ሁሉንም የጤና ምርመራ ጥቅሎች ዝርዝሮች ለማግኘት አሁኑኑ ያግኙን።

Address

ቦሌ መድሃኒአለም አንበሳ ባንክ ህንፃ አንደኛ ፎቅ
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Acıbadem Hospitals Group Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Acıbadem Hospitals Group Ethiopia:

Shortcuts

Share

Category