Mina Specialty Eye Care Clinic

Mina Specialty Eye Care Clinic Mina specialized eye care center
ሚና ስፔሻሊቲ የዓይን ህክምና ማዕከል
አድራሻ ከቤተል አደባባይ ወደ 40 ሜትር መዞሪያ ሚና የገበያ ማዕከል አጠገብ
☎️ 09 97 97 97 30
☎️ 09 11 84 84 88

28/07/2026

የዓይን ሞራ ቀዶ ህክምና በሚና የዓይን ህክምና ማዕከል

27/07/2026
11/07/2026

faros installation

22/06/2026

👁️ የዓይን መድሀኒት (Eye Drops) በትክክል እንዴት ይጠቀሙ?
ብዙ ሰዎች የዓይን መድሀኒትን በስህተት ይጠቀማሉ። ትክክለኛ አጠቃቀም ግን መድሀኒቱ በደንብ እንዲሰራ ያግዛል።
✅ እጆትን በደንብ ይታጠቡ
✅ የታችኛውን የዓይን ሽፋን በቀስታ ወደ ታች ይሳቡ
✅ 1 ጠብታ ብቻ ያኑሩ
✅ ዓይንዎን በቀስታ ይዝጉ
✅ የዓይንና የአፍንጫ መገናኛ ቦታን ለ1 ደቂቃ ይጫኑ
✅ ከአንድ በላይ መድሀኒት ካለ 5–10 ደቂቃ ይጠብቁ
⚠️ የመድሀኒቱ ጫፍ ዓይንን ወይም ሽፋሽፍትን እንዳይነካ ይጠንቀቁ።
💡 ያስታውሱ፦ ብዙ ጊዜ 1 ጠብታ ብቻ በቂ ነው!
ለተጨማሪ የዓይን ጤና ምክሮች ገፃችንን ይከተሉ።
📍 ሚና ስፔሻሊቲ ዓይን ክሊኒክ
👁️ ጥራት ያለው የዓይን ህክምና ለሁሉም

Address

Bethel
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mina Specialty Eye Care Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share