Dr. Zebiba Mensur/ ዶ/ር ዘቢባ መንሱር

Dr. Zebiba Mensur/ ዶ/ር ዘቢባ መንሱር This page will be used to share some important information, facts, news about health and health related topics.

01/07/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Suleyman Mohammed, Netanet Belachew, አዚዛ ዳውድ

02/12/2025

Life is filled with hards, choose your hard 😊

ሰላም ውዶች፣ መቼም ስለአዲሱ ቫይረስ( ማርበርግ ቫይረስ) አስካሁን በተለያየ መንገድ ሰምታቹሀል ብዬ አስባለሁ። ብዙ ሰው ጋር ያለው አረዳድ ልክ እንደ ኮሮና ቫይረስ እንደሆነ ነው። ነገር ግ...
26/11/2025

ሰላም ውዶች፣ መቼም ስለአዲሱ ቫይረስ( ማርበርግ ቫይረስ) አስካሁን በተለያየ መንገድ ሰምታቹሀል ብዬ አስባለሁ። ብዙ ሰው ጋር ያለው አረዳድ ልክ እንደ ኮሮና ቫይረስ እንደሆነ ነው። ነገር ግን ይህ ቫይረስ ከኮሮና ቫይረስ ጋር ምንም አይመሳሰልም። ማርበርግ ቫይረስ መስፋፋቱ ሚያመጣው አደጋ ከፍ ያለ ነው። አስካሁን ክትባት አልተኘለትም። ክትባት ለማዘጋጀትም ከባድ ነው። ከኮሮና በተለየ ደግሞ አንዴ ከያዘ የመግደል እድሉ በጣም ከፍተኛ(~90%) ነው። ሌላው ምልክቶቹ በየቀኑ ከሚያጋጥሙን የህክምና ኬዞች ጋር ይመሳሰላሉ። ቫይረሱ ያለምንም ምልክት በሰውነታችን ውስጥ ከገባ በኋላ ከ2 እስከ 21 ቀናት ይቆያል።ምልክት ማሳየት ሲጀምሩ የመጀመሪያው 3 ቀናት የሚያሳዩት ቁርጥማት፣ ድካም፣ የመገጣጠሚያ ህመም፣ ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ብርድ ብርድ ማለት ሲሆን፤ ቀጥሎ ባሉት ከ 3 እስከ 7 ቀናት እነህን ምልክቶች እንደ ቀጭን ተቅማጥ፣ ማቅለሽለሽ፣ትውከት፣ ሆድ ቁርጠት መሠል ምልክቶች ይኖራቸዋል፤ በመጨረሻም በሚቀጥሉት ከ5 እስከ 9 ቀናት ውስጥ የደም መፍሰስ ምልክቶች እንደ ድድ መድማት፣ ነስር፣ ደም የቀላቀለ ተቅማጥና ትውከት፣ በቆዳ ሰር ደም መፍሰስ፣ በቀላሉ መበለዝ፣ የውስጥ ደም መፍሰስ ያገጥማቸዋል። እዚህ ደረጃ ከደረሠ ለማከም ከባድ ነው፤ ምክንያቱም ብዙ ወሳኝ የውስጥ አካላት እንደ ጉበት፣ ኩላሊት፣ ሳንበ ወዘተ ይጎዳሉ። በመጨረሻ ኢንፌክት ከሚደረጉት የሰውነት አካላት የወንድ የዘር ፍሬ አንዱ ነው።
መተላለፊያ መንገዶቹ በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች የሰውነት ፈሳሽ ሽንት፣ እንባ፣ ምራቅ፣ ደም እና ሌሎች ፈሳሾች ጋር መነካካት ፤ በታመመ ወይም በሞተ ሰው ፈሳሽ የተነካካ እቃዎች ጋር ያለ ንክኪ፤ በበሽታ በተያዘ የለሊት ወፍ ወደ ሰው ይተላለፋል። ሌላው የተሳካ ህክም ተደርጎ ከዳኑ በኋላ እራሱ በወንዶች የዘር ፈሳሽ ውስጥ ረዘም ላለ ጊዜ ይቆያል፤ በግንኙነት የመተላለፍ እድሉ ከፍተኛ ነው።
እራሳችን እንዴት እንጠብቅ? ከላይ የተገለፁት ምልክቶች ካስተዋሉ እራሶትን ማግለል፣ ቀጥታ ወደ ህክምና መሄድ ፤ እጃችሁን በውሀና በሳሙና መታጠብ፣ ሳኒታይዘር ወይም አልኮሆል መጠቀም
እራሳችንን፣ ቤተሰባችንን እንጠብቅ

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr. Zebiba Mensur/ ዶ/ር ዘቢባ መንሱር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category