05/06/2026
📢 Exciting News!
For the past 20 years, Addis Cardiac Center has been a leading institution in providing comprehensive cardiac care services.
As part of our continued growth and commitment to better serve our community, we are thrilled to officially launch our brand-new building and expanded identity: Addis Cardiac and Medical Center.
We remain dedicated to delivering high-quality, patient-centered care with enhanced facilities and expert specialists. We look forward to serving you better than ever!
🩺 Our Specialty Services:
✅ Cardiology (Cardiac Care)
✅ Internal Medicine
✅ Gastroenterology (Stomach and Intestinal Care)
✅ Endocrinology (Diabetes, Hormone, and Related Disorders)
✅ Pulmonology (Lung Care)
በልብ ሕክምና ዘርፍ ቀዳሚው እና ላለፉት 20 ዓመታት የተሟላ የልብ ሕክምና አገልግሎትን ሲሰጥ የቆየው አዲስ የልብ ሕክምና ማዕከል፤ አድማሱን በማስፋት አዲስ ባስገነባው ሕንፃ ላይ አዲስ የልብ እና የውስጥ ደዌ ሕክምና ማዕከል በሚል አዲስ ስያሜ የተሟላ አገልግሎት እየሰጠን መሆኑን ስንገልፅ ታላቅ ደስታ ይሰማናል።
🩺 በማዕከላችን በስፔሻሊስት ሐኪሞች የሚሰጡ አገልግሎቶች፦
✅ የልብ ሕክምና
✅ የውስጥ ደዌ ሕክምና
✅ የጨጓራ እና የአንጀት ሕክምና
✅ የስኳር፣ የሆርሞን እና ተያያዥ ችግሮች ሕክምና
✅ የሳንባ ሕክምና
📞 Book your Appointment
📱 Short Code: 9825
📱 0952343434
☎️ 011-6-63 47 40 / 41 / 20
📍 Location
ብስራተ ገብርኤል፣ ከአዶት ሲኒማ ገባ ብሎ
📍ቦሌ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጐ ፊት ለፊት
🔗 Join Us
Telegram
Facebook
Tiktok
Website