Apollo Information Center, Addis Ababa, Ethiopia

Apollo Information Center, Addis Ababa, Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Apollo Information Center, Addis Ababa, Ethiopia, Addis Ababa.

28/11/2025

🏥አፖሎ ሆስፒታል ባንጋሎር ከአዲስ ህይወት አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ።

📋በአከርካሪ፣ በካንሰር እና በሽንት ቧንቧ (ዩሮሎጂ) ህመሞች ላይ የሚያተኩር
ልዩ የምክር አገልግሎት አዘጋጅተዋል።

📅 ቀናት: ሰኞ፣ ህዳር 29 እና ማክሰኞ፣ ህዳር 30
📍 አድራሻ : አዲስ ህይወት አጠቃላይ ሆስፒታል 22 ጌታሁን በሻ ህንፃ ጀርባ
____________________________________
🦴 ለከርካሪ እና የአጥንት ታማሚዎች
• የአንገት ህመም እና የአከርካሪ ጉዳት
• የጉልበት እና የዳሌ ህመሞች ላለባቸው
🎗 የካንሰር ህመሞች ታካሚዎች
• የጉሮሮ ካንሰር
• የአንጀት ካንሰር
• የማህፀን በር ካንሰር
• የማህፀን ካንሰር
• የታይሮይድ ካንሰር
• የአጥንት ካንሰር
• የጭንቅላትና የአንገት ካንሰር
• የፕሮስቴት ካንሰር
• የጡት ካንሰር
• የሆድ እና አንጀት ካንሰር

🚨በሚከተሉት የካንሰር አይነቶች እየተሰቃዩ ከሆነ የካንሰር ስፔሻሊስት ያማክሩ፡

💧 የሽንት ቧንቧ ህመሞች ላሉባቸው
• በሽንት ውስጥ ደም ማየት
• የፕሮስቴት ችግር
• በሽንት መሽናት መቸገር
• የኩላሊት ጠጠር ያለባችሁ
በስፔሻሊስት የሚሰጠውን የምክር አገልግሎት ማግኘት ትችላላችችሁ።

✅ህክምናው የሚሰጥበት ቀን ህዳር 29 እና 30 ሰኞ እና ማክሰኞ ነው ።
____________________________
📝 ማሳሰቢያ፡
• ለህክምና በሚመጡበት ሰአት ያለፈ የህክምና መረጃዎችዎ ይዘው መምጣትን አይርሱ።

☎️ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ
በ 0947327953 ወይም 7560 ላይ ይደውሉ።

አፖሎ ሆስፒታል ከ አዲስህይወት አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር።

27/11/2025

🏥አፖሎ ሆስፒታል ባንጋሎር ከአዲስ ህይወት አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ።

📋በአከርካሪ፣ በካንሰር እና በሽንት ቧንቧ (ዩሮሎጂ) ህመሞች ላይ የሚያተኩር
ልዩ የምክር አገልግሎት አዘጋጅተዋል።

📅 ቀናት: ሰኞ፣ ህዳር 8 እና ማክሰኞ፣ ህዳር 9
📍 አድራሻ : አዲስ ህይወት አጠቃላይ ሆስፒታል 22 ጌታሁን በሻ ህንፃ ጀርባ
____________________________________
🦴 ለከርካሪ እና የአጥንት ታማሚዎች
• የአንገት ህመም እና የአከርካሪ ጉዳት
• የጉልበት እና የዳሌ ህመሞች ላለባቸው
🎗 የካንሰር ህመሞች ታካሚዎች
• የጉሮሮ ካንሰር
• የአንጀት ካንሰር
• የማህፀን በር ካንሰር
• የማህፀን ካንሰር
• የታይሮይድ ካንሰር
• የአጥንት ካንሰር
• የጭንቅላትና የአንገት ካንሰር
• የፕሮስቴት ካንሰር
• የጡት ካንሰር
• የሆድ እና አንጀት ካንሰር

🚨በሚከተሉት የካንሰር አይነቶች እየተሰቃዩ ከሆነ የካንሰር ስፔሻሊስት ያማክሩ፡

💧 የሽንት ቧንቧ ህመሞች ላሉባቸው
• በሽንት ውስጥ ደም ማየት
• የፕሮስቴት ችግር
• በሽንት መሽናት መቸገር
• የኩላሊት ጠጠር ያለባችሁ
በስፔሻሊስት የሚሰጠውን የምክር አገልግሎት ማግኘት ትችላላችችሁ።

✅ህክምናው የሚሰጥበት ቀን ህዳር 29 እና 30 ሰኞ እና ማክሰኞ ነው ።
____________________________
📝 ማሳሰቢያ፡
• ለህክምና በሚመጡበት ሰአት ያለፈ የህክምና መረጃዎችዎ ይዘው መምጣትን አይርሱ።

☎️ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ
በ 0947327953 ወይም 7560 ላይ ይደውሉ።

አፖሎ ሆስፒታል ከ አዲስህይወት አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር።

14/11/2025

🏥 የአፖሎ ሆስፒታሎች ናቪ ሙምባይ ከአዲሲ ህይወት አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር የህክምና እና የምክር አገልግሎት ይዞላችሁ መጥቷል

🏥ለልብ፣ ለካንሰርና ለነርቭ ቀዶ ጥገና ህመሞች ከህንድ አፖሎ ሆስፒታል በሚመጡ ዶክተሮ የምክር እና የህክምና አገልግሎት አዘጋጅተዋል።

🗓ህክምናዉ ከህዳር 15 እና 16 ቀን (ሰኞ እና ማክሰኞ) የሚሰጥ ሲሆን

❤️ የልብ ህመም ታካሚዎች
- እንደ ቫልቭ መታወክ
- የልብ ምት መዛባት
- የደም ሥሮች መጥበብ ወይም ሌሎች የልብ ህመሞች ያለባቸው

🧬 የካንሰር ህመም ላለባችሁ
- የጭንቅላት ፣የአንገት ካንሰር እና የጡት ካንሰር
- የማህፀን በር ካንሰር
እና በተለያዩ የካንሰር ህመሞች የሚሰቃዩ ታካሚዎች የካንሰር ስፔሻሊስትን በመጎብኘት ሊጠቀሙ ይችላሉ።

🦴 የነርቭ እና የአከርካሪ ቀዶ ጥገና
- የአዕምሮ እና የአከርካሪ ዕጢዎች -
- የጀርባ ህመም
- የአንገት ህመም እና የአከርካሪ ጉዳቶች
- የአዕምሮ የደም ቧንቧ መስፋት
እና የአከርካሪ ህመሞች ለሚሰቃዩ።

ህክምና እና ሁለተኛ አስተያየትለሚፈልጉ ታካሚዎች።

ህክምናዉን ለማግኘት እና ቀጠሮ ለማስያዝ

☎️0947327953 ወይም 7560 ላይ ይደውሉ።

*ያስታዉሱ ለህክምና በምትመጡበት ጊዝ የቀድሞ የህክምና መረጃዎትን ይዘው መምጣትን አይርሱ

📍የአዲሲ ህይወት ሆስፒታል አድራሻ
22 ጌታሁን በሻ ህንፃ ጀርባ

የአፖሎ ሆስፒታል መረጃ ማእከል
አድራሻ ፒያሳ ቸርችል ጎዳና ቸርችል ሆቴል 1ኛ ፎቅ
የህንዱ አፖሎ ሆስፒታል

29/06/2025

🏥የህንዱ አፖሎ ሆስፒታል ከ አደራ የውስጥ ደዌ እና ቀዶ ህክምና ማእከል ጋር በመተባበር! 🇪🇹🇮🇳

ከህንዱ አፖሎ ሆስፒታል በሚመጡ ሰብስፔሻሊስት ሀኪሞች የካንሰር ህክምና እና የቀዶ ጥገና አገልግሎት ይሰጣል።

የሚሰጡት አገልግሎቶች
• የጉበት፣
• የሃሞት ከረጢት ትቦና
• የቆሽት ቀዶ ህክምና እና
• የጉበት፣ የኩላሊት እና አንጀት ንቅለ ተከላ

የካንሰር እና የጨረር ህክምና አገልጎትም ይሰጣል።
• የአንጀት፣ የጡት፣ የማህፀን
• የጉበት ካንሰር
• ታይሮይድ ካንሰር
• ፕሮስቴት ካንሰር
እና ሌሎችም የካንሰር አይነቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቀን
📆 ሰኔ 30 እና ሐምሌ 1

ወረፋ ስለሚበዛ ፈጥነው ቀጠሮ ማስያዝ አይርሱ
☎️ቀጠሮ ለማስያዝ
በ 0947327953 ፣ 0966007513 ወይም በ 0962178679 ይደዉሉ!

📍አድራሻ
የ አደራ የውስጥ ደዌ እና ቀዶ ህክምና ማእከል አድራሻ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ጀርባ።

ለህክምና በምትመጡበት ጊዜ የቀድሞየህክምና ታሪካችሁን መያዝን አይርሱ!

Health/beauty

25/02/2025

🏥የህንዱ አፖሎ ሆስፒታል ከ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ጋር በመተባበር!

ለተለያዩ ጭንቅላት ህመሞች እና ለሁሉም አይነት ለካንሰር ህክምና የአማራጭ መፋትሄ እና የማማከር አገልግሎት ይዞላችሁ መጥቷል!

ለጭንቅላት ህመሞች
• የጭንቅላት እጢ
• የጭንቅላት ዉስጥ የነርቭ ችግር
• የጀርባ አከርካሪ

የካንሰር ህሙማን
• የአንጀት፣ የጡት፣ የማህፀን
• የሽንት መተላለፊያ እና የፊኛ
• ታይሮይድ ካንሰር
• ፕሮስቴት ካንሰር

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቀን
📆 የካቲት 24 እና 25

☎️ቀጠሮ ለማስያዝ
በ 0962178679 ፣ 0923280828 ወይም በ 7560 ይደዉሉ!

📍አድራሻ
22 ወረዳ 4 ፣ ሀይሌ ገብረ ስላሴ ጎዳና

ለህክምና በምትመጡበት ጊዜ የቀድሞየህክምና ታሪካችሁን መያዝን አይርሱ!

28/07/2024
ሀምሌ 15 እና 16 በላንድማርክ ሆስፒታል
16/07/2024

ሀምሌ 15 እና 16 በላንድማርክ ሆስፒታል

16/06/2024

🏥የህንዱ ሃይደርአባድ አፖሎ ሆስፒታል ከላንድማርክ አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ልዩ የህክምና አገልግሎት ይዞላችሁ መጥቷል።

• የጉበት
• የሽንት ፊኛ
• የጣፊያ
• ከአልኮል መጠጦች ጋር ተያይዞ የጉበት ህመሞች።

እንዲሁም

• የጭንቅላት ህመም
• የነርቭ ችግር
• የአንገት ህመም
• የጀርባ አጥንት ህመም
• እና ሌሎች ተያያዥ ህክምናዎች ይሰጣል

📅ህክምናው የሚሰጠው
ሰኞ እና ማክሰኞ ሰኔ 17 እና 18

👨‍⚕️ከህንድ አፖሎ ሆስፒታል በሚመጡ ስፔሻሊስት ሃኪሞች ሁለተኛ አማራጭ የህክምና መፍትሄ ማፍኘት ይቻላል።

☎️አስቀድሞ ቀጠሮ ለማስያዝ
0944-03-89-28
0947-32-79-53 ደውለው ይመዝገቡ

ለህክምና በምትመጡበት ጊዜ የቀድሞ የህክምን ታሪካችሁን የሚያስረዳ ማስረጃ ይዘው መምጣትን አይርሱ።

📍የላንድማርክ አጠቃላይ ሆስፒታል አድራሻ - ከሜክሲኮ ወደ ቄራ መንገድ ገነት ሆቴል አካባቢ

16/06/2024

🏥የህንዱ ሃይደርአባድ አፖሎ ሆስፒታል ከላንድማርክ አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ልዩ የህክምና አገልግሎት ይዞላችሁ መጥቷል።

• የጉበት
• የሽንት ፊኛ
• የጣፊያ
• ከአልኮል መጠጦች ጋር ተያይዞ የጉበት ህመሞች።

እንዲሁም

• የጭንቅላት ህመም
• የነርቭ ችግር
• የአንገት ህመም
• የጀርባ አጥንት ህመም
• እና ሌሎች ተያያዥ ህክምናዎች ይሰጣል

📅ህክምናው የሚሰጠው
ሰኞ እና ማክሰኞ ሰኔ 17 እና 18

👨‍⚕️ከህንድ አፖሎ ሆስፒታል በሚመጡ ስፔሻሊስት ሃኪሞች ሁለተኛ አማራጭ የህክምና መፍትሄ ማፍኘት ይቻላል።

☎️አስቀድሞ ቀጠሮ ለማስያዝ
0944-03-89-28
0947-32-79-53 ደውለው ይመዝገቡ

ለህክምና በምትመጡበት ጊዜ የቀድሞ የህክምን ታሪካችሁን የሚያስረዳ ማስረጃ ይዘው መምጣትን አይርሱ።

📍የላንድማርክ አጠቃላይ ሆስፒታል አድራሻ - ከሜክሲኮ ወደ ቄራ መንገድ ገነት ሆቴል አካባቢ

Health/beauty

Address

Addis Ababa

Telephone

+251962178679

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apollo Information Center, Addis Ababa, Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share