Apex Sexual Health Clinic በዶክተር ሸምሴ

Apex Sexual Health Clinic በዶክተር ሸምሴ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Apex Sexual Health Clinic በዶክተር ሸምሴ, Medical and health, አድራሻ-ጦርሀይሎች ዋናው በር ፊትለፊት አዲሱ መስጊድ አጠገብ ግሎርየስ ህንፃ አንደኛ ፎቅ።, Addis Ababa.

https://www.ethiohealthinfo.com/2026/08/blog-post_30.html
30/08/2026

https://www.ethiohealthinfo.com/2026/08/blog-post_30.html

ቡና መጠጣት የጉበት ኢንፍላሜሽንን፣ ፋይብሮሲስን እና የስብ ክምችትን ለመቀነስ ያለው ጥቅም። የጉበት ጤናን ለመጠበቅ የሚረዱ አስፈላጊ የአኗኗር ዘይቤ ማስተካከያዎች።

የኩላሊት ጠጠር (Kidney Stones) እንዳይከሰት የምንከላከልባቸው 5 መንገዶችየኩላሊት ጠጠር በሽንት ውስጥ ያሉ ማዕድናት በኩላሊት ውስጥ ተከማችተው ጠጣር ነገር ሲፈጥሩ የሚከሰት ሲሆን,...
30/08/2026

የኩላሊት ጠጠር (Kidney Stones) እንዳይከሰት የምንከላከልባቸው 5 መንገዶች

የኩላሊት ጠጠር በሽንት ውስጥ ያሉ ማዕድናት በኩላሊት ውስጥ ተከማችተው ጠጣር ነገር ሲፈጥሩ የሚከሰት ሲሆን,ከፍተኛ የጀርባና የጎን ህመም እንዲሁም የሽንት መቆራረጥ ሊያስከትል ይችላል። ነገር ግን ቀላል የኑሮ ዘይቤ ለውጦችን በማድረግ መከላከል ይቻላል።

1️⃣ በቂ ውሃ መጠጣት
በቀን ከ2–3 ሊትር (8-12 ብርጭቆ) ውሃ መጠጣት በሽንት ውስጥ ያሉ ማዕድናት ተከማችተው ጠጠር እንዳይሰሩ ያደርጋል።

2️⃣ የጨው አጠቃቀምን መቀነስ 🧂
ከመጠን በላይ ጨው (ሶዲየም) መመገብ ኩላሊት በሽንት ውስጥ የሚያስወጣውን የካልሲየም መጠን ስለሚጨምር ለጠጠር መፈጠር ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል።

3️⃣ የፕሮቲንን መጠንን መቆጣጠር 🥩🍖
ቀይ ስጋ, የዶሮ ስጋ እና እንቁላል ከመጠን በላይ መመገብ በሰውነታችን ውስጥ የዩሪክ አሲድ (Uric acid) መጠንን በመጨመር ለኩላሊት ጠጠር ተጋላጭነትን ይጨምራል።

4️⃣ ኦግዛሌት (Oxalate) የበዛባቸውን ምግቦች መመጠን
በሽንት ውስጥ የኦክሳሌት መጠን መጨመር ከካልሲየም ጋር በመጣበቅ ጠጠር ይፈጥራል። ስለዚህ እንደ ስፒናች (ቆስጣ), ቸኮሌት,ለውዝ,ተልባ እና ሻይ ያሉ ምግቦችን አብዝቶ አለመውሰድ እና ከካልሲየም ምግቦች ጋር አብሮ መመገብ ይመከራል።

5️⃣ ክብደትን ማስተካከል እና ጤናማ አመጋገብ
ከመጠን በላይ ውፍረት ለኩላሊት ጠጠር ተጋላጭነትን ይጨምራል። አትክልትና ፍራፍሬዎችን ማዘውተር እና ጤናማ ክብደትን መጠበቅ ኩላሊትን ይከላከላል።

ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ
www.ethiohealthinfo.com

https://www.ethiohealthinfo.com/2026/08/cholelithiasis.html
29/08/2026

https://www.ethiohealthinfo.com/2026/08/cholelithiasis.html

የሐሞት ጠጠር (Cholelithiasis) ምልክቶች፣ የተጋላጭነት ምክንያቶች እና መከላከያ መንገዶች። በቀኝ የሆድ ክፍል ህመም፣ ማቅለሽለሽ እና የሐሞት ጤና መረጃዎችን በዝርዝር ያውቁ።

28/08/2026

ቶሎ እንቅልፍ ለማግኘት አስገራሚ ተፈጥሯዊ እና ሳይንሳዊ መንገዶች
አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ
https://youtube.com/?si=EvJEjjmpFMYYnq-F

26/08/2026

የተረከዝ መድረቅ ወይም መሰንጠቅ የሚስቸግራችሁ ሰዎች አዳምጡ
ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌎
www.ethiohealthinfo.com

Address

አድራሻ-ጦርሀይሎች ዋናው በር ፊትለፊት አዲሱ መስጊድ አጠገብ ግሎርየስ ህንፃ አንደኛ ፎቅ።
Addis Ababa
1165

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apex Sexual Health Clinic በዶክተር ሸምሴ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Apex Sexual Health Clinic በዶክተር ሸምሴ:

Shortcuts

Share