29/07/2026
ዋጋ የዓይን ህክምና ማዕከልን ምርጫዎ ያድርጉ
በሙያው የተካኑ የቀዶ ጥገና ሐኪሞች ፤ በረቀቁ የህክምና መሣሪያዎችንና ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ላለፉት 13 ዓመታት የምንሰጣቸውን አገልግሎቶች ብዛትና ጥራት በማሳደግ እየሠራን እንገኛለን፡፡
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች :-
👁 የተሟላ የዓይን ምርመራ
👁 የግላኮማ ምርመራ እና ህክምና
👁 የረቲና ምርመራ እና ህክምና
👁 የዓይን ሞራ ግርዶሽ / የካታራክት ቀዶ ጥገና
👁 አንቲርየር ሴግመንት ህክምና
👁 የዓይን ብሌን ንቅለ ተከላ
👁 የፔሮኩላር እና ኢንተራ ኦኩላር
👁 ኦኩሎፕላስቲ
👁 የህፃናት ህክምና
👁 በጠቅላላ ማደንዘዣ የታገዘ ቀዶ ጥገና
👁 የመነጽር ስራ እና የፋርማሲ አገልግሎቶች
ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባሉት ስልኮች መደወል ይችላሉ ፡፡
አድራሻ:- ዋጋ ህንፃ, 1020 ኢትዮ ቻይና መንገድ (በወሎ ሰፈር እና ጎተራ መሀል- ጎርጎርዮስ አደባባይ)
https://g.page/r/Cf77DvnBj16NEBM/review
ስልክ ቁጥር: +251 944 123 456
: +251 945 123 456