27/06/2026
ልጆች ስኬታማ እንዲሆኑ ምን እናድርግ?
የልጅዎን የወደፊት ስኬታማነት የሚወስነው ዛሬ የሚያሰለጥኑት ክህሎት ነው።
ልጆች በራስ መተማመን ያላቸው፣ ችግር ፈቺ፣ ሀላፊነት የሚሰማቸው እና ጥሩ ተግባቦት ያላቸው እንዲሆኑ የህይወት ክህሎት ስልጠና አስፈላጊ ነው።
ክረምት ልጆች እየተዝናኑ አዳዲስ ክህሎት የሚማሩበት አመቺ ወቅት ነው።
ፍኖት የስነልቦና አገልግሎት የማሰልጠን ልምድ ባላቸው የዩኒቨርስቲ መምህራን የተዘጋጀ ልዩ የክረምት የህይወት ክህሎት ስልጠና አዘጋጅተናል።
ውስን ቦታዎች አሉን ይመዝገቡ!
አድራሻ: ሀያት አደባባይ ወደ 72 መንገድ ያመር ህንፃ 2ኛ ፎቅ
☎️ 0992191912