11/09/2026
🌼 አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅርና የጤና ይሁንልን! 🌼
🥀 የሕመም፣ የጭንቀትና የፈተና ዘመን አልፎ፤
🌻 የፈውስ፣ የደስታና የስኬት ዘመን ይሁንልን።
እንኳን ለ2019 የዘመን መለወጫ በሰላም አደረሳችሁ!
በቤትዎ ሙሉ ጤናና ፍቅር፣ በስራዎ ስኬትና በረከት፣ በሀገራችን ደግሞ ዘላቂ ሰላም የሚሰፍንበት ድንቅ ዓመት እንዲሆንልዎ ሙሉ ልባዊ ምኞታችንን እንገልጻለን።
እንኳን አደረሳችሁ! 🙏
ሀኪም ጥበቡ የባህላዊ ሕክምና ማዕከል