Tula Kurkure

Tula Kurkure Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tula Kurkure, AIDS Resource Center, Addis Ababa.

16/08/2025
22/06/2025
22/06/2025
22/06/2025
17/08/2024
17/08/2024

ብልጽግና ቃሉን ያከብራል፤ የህዝብን ፍላጎት ይረዳል፤ ዕቅዱን በተግባር ፈጽሞ ለሌላ ድል ይታትራል!

በልህቀት በማሰብ የስራ ባህልን በቀየረ ያላሰለሰ ትጋት የከተማን ገፅታ መቀየርና የቱሪዝምና የኢኮኖሚ ምንጭ በማድረግ ዓለም አቀፋዊነትን ማረጋገጥና ሁለንተናዊ ለውጥን ማሳካት እንደሚቻል ፓርቲያችን ያምናል። ለዚህም የከተማችን መጠሪያ የሆነውን ድንቅ ስም የማይመጥን ገፅታን ዘመንን በዋጀ የመደመር መርህ ከመሰረቱ በመቀየር ሁለንተናዊ ብልፅግና እውን ለማድረግ ተግቶ በመስራት በአጭር ጊዜ ውስጥ መዲናችንን ወደ አዲስ ምዕራፍ በማሸጋገር ላይ ይገኛል።

ብልጽግና በሚከተለው ዘመንን የዋጀ የኢኮኖሚና ፖለቲካዊ ዕሳቤ በተናበበ መልኩ የአስተሳሰብና የተግባር አንድነትን በመያዝ የህዝብን ፍላጎት ያማከለ ተግባር በፍጥነትና ጥራት በመፈጸም ዕምርታዊ ለውጦችን አስመዝግቧል። ብልጽግና የአዲስ አበባን የታሪክ ዘመንና ክብር የማይመጥን ገፅታ በመቀየርና ነዋሪዎቿን በቀጥታ ተጠቃሚ በማድረግ የሁለንተናዊ ልዕልና ተምሳሌትነቷን እያረጋገጠ ዓለም አቀፍ ደረጃዋን የጠበቀች የድፕሎማትና የአፍሪካ መዲና ማድረግ ችሏል።

ከተማችን አሁናዊ ገፅታዋ እጅን በአፍ በሚያስጭን አስደማሚ ለውጥ ላይ ትገኛለች። ለትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹ፣ ለዓይና ዕይታ ማራኪና ሳቢ፣ የስራና የአስተሳሰብ ባህልን የቀየረ፣ ብዙዎችን የስራ ዕድል ተጠቃሚ ያደረገና በጥቅሉ ከተማዋን በብዙ መልኩ ከፍ ወዳለ ደረጃ ያሳደገው የኮሪደር ልማታችን ማሳያ ነው። አሁን አዲስ አበባ ተወዳዳሪ የዓለም የኢኮኖሚና የፖለቲካ ማዕከል መስብ መሆን ችላለች።

ብልጽግና በድል አይዘናጋም፤ በፈተናም አይሰናከልም። ሁሌም ፈተና ያጠነክረዋል፤ ውጤት ያበረታውና ለአዲስ ድል ለሌላ መሻት ይነሳሳል። የከተማችን ሁለገብ ልማት ለሌሎች ከተሞች መነሻ ከመሆን ባሻገር እንደሀገር ያሰብነውን ሀገራዊ ልዕልና ግንባታ መስፈንጠሪያና መሻገሪያ ድልድይ ነው። የብልጽግና ተምሳሌቷ መዳናችን አዲስ አበባ ቀና ብላ ወደ ከፍታዋ እየበረረች የአፍሪካዊያን ሁሉ ኩራት የሆነች የስበት ማዕከል ትሆናለች።

ብልጽግና ቃል ያከብራል፤ የህዝብን ፍላጎት ይረዳል፤ ዕቅዱን በተግባር ፈጽሞ ለሌላ ድል ይታትራል። ይህ ትውልድ ታሪክን አክብሮ የእራሱን ዘመን ታሪክ እየጻፈ ለመጭው ትውልድ ምንዳን ያሻግራል።

Beekamtiin Raawwii Hojii 2016 Paartii Badhaadhinna kennamee.Holdingiin Investmantii Itophiyaa qophii karoora 2017 Konfre...
17/08/2024

Beekamtiin Raawwii Hojii 2016 Paartii Badhaadhinna kennamee.
Holdingiin Investmantii Itophiyaa qophii karoora 2017 Konfreensii Paarrii Badhaadhinna Gaggeesseen Hundee paartii Geejjiba Galanaa fi lojistkii Itiyophiyaatiif beekamtii laateef.

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tula Kurkure posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share