GADAA

GADAA Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from GADAA, AIDS Resource Center, Chancho, Addis Ababa.

14/02/2026
14/02/2026

ከ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን በባለብዙ ወገን ቅድሚያ በሚሰጣቸው ጉዳዮች ላይ ገንቢ ውይይት ለማድረግ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ዛሬ ማለዳ ተገናኝተናል።

Yaa'ii Hooggantootaa Gamtaa Afrikaa isa 39ffaa cinatti dhimmoota gardaneessa dursi kennamuuf irratti marii ijaaraa gochuuf Barreessaa Olaanaa Mootummoota Gamtoomanii, Antooniyoo Guutereez waliin har'a ganama walargineerra.

Met with United Nations Secretary General António Guterres this morning on the sidelines of the 39th African Union Summit for a constructive discussion on multilateral priorities.

የምንሰራው ሥራ ሁሉ የልጆቻችንን መፃኢ እድል ብሩህ የማድረግ ቁርጠኝነት ማሳያ ነው
03/02/2026

የምንሰራው ሥራ ሁሉ የልጆቻችንን መፃኢ እድል ብሩህ የማድረግ ቁርጠኝነት ማሳያ ነው

ኢትዮጵያዊያን የውስጥ ችግራቸውን ሳይፈቱ አሰብን ይጠይቃሉ የሚለው ቧልተኛው ኢሱ የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ሽንኩርት አቅራቢው፣ በርበሬ አቅራቢው እና አማሳዩ ራሱ እንደሆነ ዘንግቶታል😂😂
03/02/2026

ኢትዮጵያዊያን የውስጥ ችግራቸውን ሳይፈቱ አሰብን ይጠይቃሉ የሚለው ቧልተኛው ኢሱ የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ሽንኩርት አቅራቢው፣ በርበሬ አቅራቢው እና አማሳዩ ራሱ እንደሆነ ዘንግቶታል😂😂

ገዱ ክሩን በጥሶ ዝም ያለበት ምስጢር ሲገለጥ!!🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨በሪፍረንደም መወሰን ያለበትን የወልቃይት ጉዳይ ገዱ አንዳርጋቸው  በስምምነት ለህወሀታውያን መሸጡ የታሪክ መዛግብት ያሳያሉ! ይህን ...
03/02/2026

ገዱ ክሩን በጥሶ ዝም ያለበት ምስጢር ሲገለጥ!!🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨

በሪፍረንደም መወሰን ያለበትን የወልቃይት ጉዳይ ገዱ አንዳርጋቸው በስምምነት ለህወሀታውያን መሸጡ የታሪክ መዛግብት ያሳያሉ! ይህን እውነት ለመደበቅ በትግራይ ውጊያ ሲጀምር በርካታ ውድመቶችን የሻቢያ መንግስት ሲያደርግ ለውይይት በመንግስት ወደ ኤርትራ የተላኩት ገዱ ድምጻቸውን አጥፍተው፤ ክራቸውን በጥሰው፤ ሀቃቸውን በልተው ዝም የማለታቸው ምስጢር በሃላል የሸጡትን ወልቃይት ጉዳይ ለመደበቅ መሆኑ ግልጽ ነው!!

03/02/2026

🎯ትማሊ ባድመ ናትና እያ ኢሎም ውግእ ወሊዖም፣ ሎሚ ድማ ኣስመራ ቤትና እያ ይብሉ ኣለዉ። ወያነ ጥቕሚ እንተረኺቡ ምስ ሰይጣን እውን ካብ ምስራሕ ንድሕሪት ኣይብልን ማለት እዩ። ዘሕዝን ግን ኢሳይያስ ከም መሳርሒ (Tool) ይጻወተሎም ምህላዉ ዘይምፍላጦም እዩ።

💥መንግስቲ ኢትዮጵያ ንሰላም ኢዱ ክዝርግሕ ከሎ፣ ወያነ ግን ገጹ ናብ ኣስመራ ኣዞረ። ንከጥፍኣካ ዝተልዓለ ሰብ ስዒብካ ምኻድ፣ ናይ ርእሰ-ተኣማንነት ምስኣንን ናይ ፖለቲካዊ ክሳራን ምልክት እዩ።

📢📢 ኢሳይያስ ንወያነ ዝደልዮ ንኢትዮጵያ ንምውጋእ ጥራይ እዩ። ስራሕኩም ምስ ወዳእኩም ክድርብየኩም እዩ!

✨ የእነዚህ "ባንዳዎች" (ህወሃት) ትልቁ ችግር ቤቱን ከመሰረቱ እያፈረሱ፣ የሳሎኑ ቀለም "ወርቅማ" ይሁን ወይስ "ቀይ" በሚል ጭቅጭቅ ላይ መሆናቸው ነው። አገርን እንደ ሸቀጥ እየቸበቸቡ፣ ...
03/02/2026

✨ የእነዚህ "ባንዳዎች" (ህወሃት) ትልቁ ችግር ቤቱን ከመሰረቱ እያፈረሱ፣ የሳሎኑ ቀለም "ወርቅማ" ይሁን ወይስ "ቀይ" በሚል ጭቅጭቅ ላይ መሆናቸው ነው። አገርን እንደ ሸቀጥ እየቸበቸቡ፣ "የብሔር ብሔረሰቦች ቀለም ካልተቀባሁ" የሚለው ጩኸታቸው ልክ እንደ ፈረሰ ቤት ቀለም ምርጫ አስቂኝ ነው። ግድግዳው ወድቆ ጣሪያው ተነቅሎ ሳለ፣ "ቀለሙ አይመችም" ብሎ ሽኩቻ መፍጠር የሚችሉት እነዚህ ጥበበኛ የጥፋት መሐንዲሶች ብቻ ናቸው።

*የቤቱ መፍረስ ሳይሆን የሚያሳስባቸው፣ የፈራረሰው ግድግዳ ላይ የሚለጠፈው የውሸት ታሪካቸው 'ሜካፕ' አለመስተካከሉ ነው!*

03/02/2026

*ናብትን ናብትን ብምጉያይ ዝርከብ ዓወት የለን።*
ናይ ፓርቲ ላዕለዋይነት ንምርግጋጽ ካብ ዝግበር ጕያ ንላዕሊ፡ ናይቲ ህዝቢ ናይ መዓልታዊ ጸገማት ንምፍታሕ ቆላሕታ ሃቡ።

ከምቲ እቶም ለማኖታት ንደቆም መለምኒ ዝጥቀሙሎም፣ ነቶም ተመዛበልቲ ንናይ ገዛእ ርእሶም ህልውና መሐለዊ ዝጥቀሙሎም መን እዮም?ኣብ ጎደናታት ዘለዉ ለማኖታት ከርሶም ንምምላእን ናይ ሰብ ድንጋ...
03/02/2026

ከምቲ እቶም ለማኖታት ንደቆም መለምኒ ዝጥቀሙሎም፣ ነቶም ተመዛበልቲ ንናይ ገዛእ ርእሶም ህልውና መሐለዊ ዝጥቀሙሎም መን እዮም?

ኣብ ጎደናታት ዘለዉ ለማኖታት ከርሶም ንምምላእን ናይ ሰብ ድንጋጽ ንምርካብን ንደቆም መለምኒ ከም ዝገብርዎም ኹሉ፣ ህወሓት’ውን ነቲ ናይቶም ተመዛበልቲ ወገናት ስቃይ ንናይ ገዛእ ርእሱ ስልጣንን ንምንዋሕ ህልውናኡን ከም መደራደሪ ካርዲ ይጥቀመሉ ኣሎ።

ንዘመናት 'ንህዝቢ ደው ኢለ ኣለኹ' ዝብል ናይ ሓሶት ካባ ተኸዲኑ፣ ብግብሪ ግን ነቲ ህዝቢ ንመከራን ንከቢድ ምዝባለን ኣሕሊፉ ሂብዎ እዩ። ክሳብ ሎሚ’ውን መሰረታዊ መሰላት ደቂ ሰባትን ምዝበላ ዜጋታትን ንዓለም-ለኸ ሕብረተሰብ ናይ ልመና ጸብጻብ መቕረቢን ናይ ፖለቲካ ጸቕጢ መሳርሒን ምግባሩ ይቕጽለሉ ኣሎ።

Address

Chancho
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GADAA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share