01/08/2026
የሁሉም ትብብር እና ድጋፍ በውጤት ሲታጀብ..
የሐዋርያት መጀመርያ ደረጃ ሆስፒታል ስራ ከጀመረበት 26/04/16 ከምንም የላብራቶሪ ጥራት ደረጃ በ2017 የክልሉ ጤና ቢሮ የላብራቶሪ ጥራት ስታንዳርድ(ደረጃ መለኪያ) መስፈርት ከደረጃ 2 ወደ በ2018 የላብራቶሪ ደረጃ ጥራት ማረጋገጫ መስፈርት(ሰታንዳርድ) ደረጃ 4(አራት) መሸጋገር የሁሉም አስተዋፅኦ እና ድጋፍ ላቅ ያለ ነው። ባጭር ጊዜ ውስጥ ለዚህ ደረጃ መድረስ የተባበራችሁ፤የበኩላችሁን አስተዋፅኦ ላደረጋችሁ በማህበረሰቡ ስም ምስጋና ይገባችኋል። ቀጣይ የላብራቶሪ ጥራት ደረጃ ማረጋገጫ እና የ ደረጃ 5 እና Accrediation እውቅና ለማግኘት የሁሉም ትብብርና ድጋፍ ይሻል።