Selam Organics

Selam Organics We provide high-quality organic food supplements made from pure, natural ingredients.

03/04/2025

SPIRULINA

- Spirulina:- cyno bacteria blue green alge ዝርያ ነው።
- በውስጡ ለሰው ልጅ ጤና የሚጠቅሙ ከ 170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዞአል።
- 70% የአትክልት ፕሮቲን አለው ።
- በኦሜጋ 3 እና 6 የበለፀገ ነው።

የተለያዩ አለም አቀፍ ተቋማት ስለ spirulina ምን አሉ?

WHO:- THE SUPER FOOD IN EARTH
NASA:- The complete and balance nutrients
UNICEF:- The Best food for the future.

የአለም የጤና ድርጅት : - በምድር ላይ ያለው ሱፐር ምግብ
ናሳ: - የተሟላ እና ሚዛናዊ ንጥረ ነገሮችን ያካተተ ምግብ
ዩኒሴፍ፡- የወደፊቱ ምርጥ ምግብ በማለት ጠርተውታል

ስፓሩሊና ለጤና የሚሰጠው ጥቅም:-
1.በብዙ ንጥረ ምግቦች የበለፀገ ነው
2.በሽታ የመከላከል ስርአትን ያጎለብታል
3.ፀረ ኢንፌክሽን ባህሪ አለው
4.የደም ግፊት መጠንን ለማስተካከል ይረዳል
5.የኮሎስትሮል እና የዩሪክ አሲድ መጠንን ያስተካክላል
6.ፀረ አላሪጂክ ባህሪ አለው
7.ደም ማነስን ይከላከላል
8. አንቲ ኦክሲዳንት
9.የጨጎራ የልብ የኩላሊት እንዲሁም የጉበትን ጤናን ለመጠበቅ ይረዳል
10.የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅምን ለማጎልበት ይረዳል
11.ፀረ ካንሰር ባህሪ አለው. 👉.☎️251912505520

Address

Lem Hotel
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Selam Organics posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share