22/09/2025
ባለፈው ቪዲዮ ስለ የማህፀን ቱቦ መዘጋት ምንነት እና መንስኤዎቹን አይተናል። በዚህ ክፍል ደግሞ፣ ችግሩ መኖሩን ለማወቅ የሚረዱትን የምርመራ ሂደቶች እንመለከታለን። ክፍል 2 ላይ ነን!
ዶ/ር ሰዊት ጌታቸው ዘወትር ሐሙስ፣
ዶ/ር ሰላም ይሁን ዘወትር ረቡዕ፣
ዶ/ር መሰረት አንሳ ዘወትር አርብ በኬር ብሪጅ ይገኛሉ!
#መሃንነት #የማህፀንቱቦመዘጋት #የስነተዋልዶጤና #ኬርብሪጅ #ኬርብሪጅኮንሰልታንሲ