Dr Samuel Alemayehu

Dr Samuel Alemayehu DM on Instagram for inquiries
👇🏾👇🏾👇🏾

📞011 644 8048 ወይም📱0978304040

01/08/2026

አልኮል (alcohol) በመጠጣት የሚመጣ የጉበት በሽታ ምልክቶች።

31/07/2026

የደም ግፊት በአመጋገብ እንዴት መቆጣጠር ይቻላል? እሰከመጨረሻው ይመልከቱ። ゚viral

29/07/2026

የተበላሸ ወይም የተመረዘ ምግብ ከበላን የሚታዩ ምልክቶች ምንድን ናቸው?

28/07/2026

ከቤት ለቤት ህክምና እስከ የህክምና እቃ ኪራይ!

25/07/2026

የ dementia ወይም የመርሳት በሽታ ምልክቶች።
#ቤተሰብ

25/07/2026

በቤትዎ ሆነው ደኅንነትዎ እንደተጠበቀ ምን ምን የሕክምና አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ?
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦
1. የተሟላ አጠቃላይ ምርመራ፣
2.መሠረታዊ የላብራቶሪ ምርመራዎች ከሐኪም ማማከር ጋር፣
3.የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መመሪያዎች፣ የአመጋገብ ምክር፣
4.የነርስ እንክብካቤ፣
5.የፊዚዮቴራፒ አገልግሎቶች እንሰጣለን፤

እንዲሁም የታካሚ አልጋ፣ ዊልቼይር፣ የኦክሲጅን ሲሊንደር እንዲሁም መምጠጫ ሰክሽን ማሽን ያሉ የሕክምና ቁሳቁስ እናቀርባለን።

25/07/2026

የአባላዘር በሽታ ምልክቶች በጥቂቱ።

15/07/2026

የቤተሰብዎ አባል በስኳር ወይም በሌላ ሥር የሰደደ በሽታ ይሰቃያል? ከቤት ሳይወጡ ሙሉ ክትትል እናቀርባለን - ስኳር፣ የደም ግፊት፣ መድሃኒት ክትትል እና ብቃት ያለው ባለሙያ ድጋፍ። የቤተሰብዎን ደህንነት በመጠበቅ አጋር እንሁንዎ። Bio ባለው ስልክ ይደውሉ።
� #ቤተሰብ #ጤና

10/07/2026

Guys follow eyaregen 🙏🙏🙏
#ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktokኢትዮጵያ

04/07/2026

የተሳካ የነፃ ህክምና አገልግሎት
በለሚ ኩራ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ። በ አጋር የውስጥ ደዌ እና የህፃናት ስፔሻሊቲ ክሊኒክ።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Samuel Alemayehu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share