14/07/2026
🎉 የክረምት ልዩ ቅናሽ! 🎉
ፔዲ ኬር የህፃናት ህክምና እና የህፃናት ቀዶ ህክምና ማዕከል በዚህ ክረምት በሁሉም የህፃናት ቀዶ ህክምናዎች 10% ቅናሽ መስጠቱን በደስታ ያሳውቃል!
📅 ከሐምሌ 8 እስከ ነሐሴ 24, 2018 ዓ.ም.
(July 15 – August 30, 2026)
ይህ ልዩ እድል ልጆቻችሁ የሚያስፈልጋቸውን የቀዶ ህክምና አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ እና በከፍተኛ ጥራት እንዲያገኙ ያስችላል።
👨⚕️ ለረጅም አመታት ልምድ ባካበቱ የህፃናት ቀዶ ህክምና ሐኪሞች ይከናወናል
1. ዶ/ር ማሩ ጋማ
2. ዶ/ር ወርቅዬ ጥጋቤ
3. ዶ/ር ዚነዲን በከር
4. ዶ/ር አሻግሬ ገ/ሚካኤል
5. ዶ/ር ሳለመላክ ጥጋቤ
💉 የህፃናት ማደንዘዣ ስፔሻሊስቶች (Pediatric Anesthetologist )
🏥 ለህፃናት ምቹና ዘመናዊ የህክምና አካባቢ
የቀዶ ህክምና የሚያስፈልጋቸው ህፃናት ካሉዎት ወይም የቀዶ ህክምና ምክር የሚፈልጉ ከሆነ፣ ይህን ልዩ እድል ይጠቀሙ።
📍 ዛሬውኑ ፔዲ ኬርን ይጎብኙ ወይም ቀጠሮ ይያዙ!
አስተማማኝ እጆችን ፣ ለለጋ ህይወቶች ! 💙
Telegram | TikTok | Facebook | Instagram