OMNA Health Services

Website

OMNA Health Services OMNA Health Services provides professional home nursing care and medical equipment rental & sales in Addis Ababa.

🧠 “ስትሮክ ካጋጠመ በኋላ ታካሚው መናገር ካቃተው… ይህ ማለት እንደገና መናገር አይችልም ማለት ነው?”በስትሮክ ምክንያት አንዳንድ ታካሚዎች ቃላትን ለማውጣት፣ ሐሳባቸውን በቃል ለመግለጽ ወይ...
09/09/2026

🧠 “ስትሮክ ካጋጠመ በኋላ ታካሚው መናገር ካቃተው… ይህ ማለት እንደገና መናገር አይችልም ማለት ነው?”
በስትሮክ ምክንያት አንዳንድ ታካሚዎች ቃላትን ለማውጣት፣ ሐሳባቸውን በቃል ለመግለጽ ወይም የሌሎችን ንግግር ለመረዳት ችግር ሊያጋጥማቸው ይችላል።
እዚህ ላይ የንግግር ሕክምና አስፈላጊ ሚና አለው። የንግግር ሕክምና ባለሙያ ታካሚው ያለበትን የመግባባት ችግር በመገምገም፣ ተስማሚ የሆነ የሕክምና ልምምድ እንዲያገኝ ይረዳል።
🏠 Homecare እዚህ ላይ ምን ያደርጋል?
በቤት ውስጥ የተመቻቸ አካባቢ መፍጠር፣ ታካሚውን በትዕግስት ማዳመጥ፣ ለመመለስ በቂ ጊዜ መስጠት እና በባለሙያው የተሰጠውን የልምምድ መመሪያ በተገቢው መከተል የማገገሚያ ሂደቱን ሊደግፍ ይችላል።
❤️ አንድ ነገር አንርሳ፦ ታካሚው መናገር ቢቸገረውም የሚናገረውን ለመስማት ፍላጎቱ አለው።
Homecare የታካሚውን የማገገም ጉዞ በየቀኑ ለመደገፍ ከቤተሰብ እና ከጤና ባለሙያዎች ጋር ይሰራል።
​ ​ ​ ​ ​ ​ ​

05/05/2026
መልካም በዓል
12/04/2026

መልካም በዓል

Because every breath matters…OMNA Health Services provides reliable oxygen cylinders to support patients at home during ...
31/03/2026

Because every breath matters…
OMNA Health Services provides reliable oxygen cylinders to support patients at home during critical times.
🩺 Emergency & long-term use
🚚 Fast delivery in Addis Ababa
✔ Clean, tested & safe cylinders
📲 Call / WhatsApp: 093 657 3586
We’re here when you need us most. #ስትሮክ



የኮሎስቶሚ እንክብካቤ በኦምና የጤና አገልግሎት በቤትዎባለሞያዎቻችን የታካሚውን ምቾት፣ እና ክብር በቅድሚያ ያስቀምጣሉ።📍 የቤትለቤት እንክብካቤ አገልግሎት📞 ይደውሉልን:0936573586 / 0...
06/02/2026

የኮሎስቶሚ እንክብካቤ በኦምና የጤና አገልግሎት በቤትዎ
ባለሞያዎቻችን የታካሚውን ምቾት፣ እና ክብር በቅድሚያ ያስቀምጣሉ።
📍 የቤትለቤት እንክብካቤ አገልግሎት
📞 ይደውሉልን:
0936573586 / 0901314236
,
,
,
,

 #ስትሮክ
05/02/2026

#ስትሮክ

05/02/2026






Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when OMNA Health Services posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share