Arba Minch Dil Fana Ptimary Hospital አርባ ምንጭ ድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

  • Home
  • Ethiopia
  • Arba Minch'
  • Arba Minch Dil Fana Ptimary Hospital አርባ ምንጭ ድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

Arba Minch Dil Fana Ptimary Hospital     አርባ ምንጭ ድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሕክምና ማዕከል

በድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ።ሐምሌ 10/2018 ዓ.ምአርባ ምንጭበክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በጤና ዘርፍ ለማከናወን ከተያዙ ተግባት መካከል...
18/07/2026

በድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ።

ሐምሌ 10/2018 ዓ.ም
አርባ ምንጭ

በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በጤና ዘርፍ ለማከናወን ከተያዙ ተግባት መካከል አንዱ የሆነው ሆስፒታሉን ተገልጋዮች ምቹና ሳቢ ለማድረግ የጽዳት ዘመቻ በዛሬው ዕለት በድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተከናወነ።

በዚህ የጽዳት ዘመቻ የሆስፒታሉ የማኔጅመንት አባላት፣ ሌሎች ሠራተኞች እና በተለያየ ዘርፍ የልምምድ ሥራ ለመስራት ወደ ሆስፒታላችን የተመደቡ ተማሪዎች ተሳትፏል።

የድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የክረም በጎ ፈቃድ አገልግሎት ዕቅድ ዙሪያ ውይይት አደረገ።ሐምሌ 09/2018 አርባ ምንጭየድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ማኔጅመንት አባላት የ201...
16/07/2026

የድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የክረም በጎ ፈቃድ አገልግሎት ዕቅድ ዙሪያ ውይይት አደረገ።

ሐምሌ 09/2018
አርባ ምንጭ

የድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ማኔጅመንት አባላት የ2018 በጀት ዓመት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ዕቅድ ዙሪያ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገው የማስፈፀሚያ ስልቶችን ጭምር በመንደፍ ቀጣይ አቅጣጫ አስምጧል።

ውይይቱን የመሩት የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር በረከት ተሰማ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎቱን አስፈላጊነት እና የመንግስትን ትኩረት በሰፊው አብራርተው ለማኔጅመንቱ ያቀረቡ ስሆን በቀረበው መነሻ ሀሳብ መሠረት አብዛኛው የማኔጅመንቱ አባላት በተደጋጋሚ ዕድል ወስደው ዕቅዱን በተግባር በመፈጸም ስማችንን ከፍ የሚናደርግበት ስሉ አስተያየታቸውን ገልጿል።

በተጨማሪም በበጎ ተግባራት መሳተፍ ልግስና ነውና ለደሃ መለገስ ደግሞ ለእግዚአብሔር እንደማበደር በሀይማኖትም ስለሚቆጠር ሁሉም የሆስፒታሉ ሠራተኛ በነቅስ እንደሚሳተፉ እምነት ተጥሏል።

በመጨረሻም ይህንን በጎ ተግባር ለማስፈጸም የሚያስችል ስድስት አባላት ያለውን ኮሚቴ በማቋቋም ውይይቱ ተጠናቅቋል።

የድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የእስካሁን ሥራ አፈጻጸሙን ገመገመ...........................................ሰኔ 16/2018 ዓ.ምአርባ ምንጭየድል ፋና የመጀመ...
24/06/2026

የድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የእስካሁን ሥራ አፈጻጸሙን ገመገመ...........................................
ሰኔ 16/2018 ዓ.ም
አርባ ምንጭ
የድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ማኔጅመንት አካላት፣ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች እና የዘርፍ ተጠሪዎች (focals) ባሉበት የእስካሁኑ የሥራ አፈጻጸም ዙሪያ ጥለቅ ያለ ውይይት አድርጓል።

በመድረኩ እስካሁን በነበረው ሂደት የታዩ ጠንካራ ጎኖች፣ የተስተዋሉ ክፍተቶች እና ያጋጠሙ ተግዳሮቶች ተነስቶ ውይይት ተደርጓል።

ውይይቱን የመሩት የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር በረከት ተሰማ የሆስፒታሉ የሥራ ባህልና የሠራተኞች ተነሳሽነት ከፍ ያለ መሆኑንና ይህም በህብረተሰቡ ዘንድ ተቀባይነት እንድኖረን እንዳደረገ ገልጸው ከዚህ በበለጠ ደረጃ ለማገልገል ተግዳሮት በሆኑ ጉዳዮች ላይ በቀጣይ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እንደምሰራ ጠቁሟል።

ውቤት አርባ ምንጭ ወንድማማቾች በጎ አድራጎት ማህበር የተሰኘ የበሰኘ በጎ አድራጎት ማህበር ከድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ጋር በመተባበር በሆስፒታሉ ለወለዱ እናቶች የተለያዩ የህፃናት...
16/01/2026

ውቤት አርባ ምንጭ ወንድማማቾች በጎ አድራጎት ማህበር የተሰኘ የበሰኘ በጎ አድራጎት ማህበር ከድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ጋር በመተባበር በሆስፒታሉ ለወለዱ እናቶች የተለያዩ የህፃናት አልባሳት ስጦታ አበረከተ

Address

Arba Minch አርባ ምንጭ
Arba Minch'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arba Minch Dil Fana Ptimary Hospital አርባ ምንጭ ድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category