26/04/2026
ወደ ጃፓን ለትምህርት መምጣት የምትፈልጉ ሰዎች apply ለማድረግ ምርጡ ሰአት ኣሁን ነው
የጃፓን መንግስት ከሚሰጣቸው most generous ከሚባሉት scholarships አንዱ የሆነው MEXT Scholarship application ተከፍቷል:: apply ማድረግ የምትፈልጉ ሰዎች እንዳያመልጣችሁ!
Official application guidelineኑን በኢትዮጵያ የጃፓን ኢምባሲ website ላይ ታገኙታላችሁ::
ስለ MEXT Scholarship ለማወቅ እና ለትምህርት ወደጃፓን መምጣት የምታስቡ ሰዎች፥ ባጠቃላይ በጃፓን postgrad ለመማር የሚያስፈልጋችሁን መረጃ ከራሴ እና ከጓደኞቼ ልምድ በመነሳት በዩቱብ ቪዲዮ ምንም ሳልሰስት ለማካፈል ሞክሪኣያለው:: ይሄንን ሊንክ ተጠቅማችሁ ማየት ትችላላችሁ!
በዚ ቪዲዮ ከመለስኳቸው ጥያቄዎች መካከል…
What are the procedures to enroll in Japanese Universities?
Research student Vs Masters/PHD student?
What are the scholarship options?
How much are the fees(admission and tuition costs)?
How much do you pay for accommodation?
How much do you spend for living expense?
Is it practical to come as a self-sponsored student (If I couldn’t get a scholarship?)
Are the classes in Japanese or English?
Are Part-time jobs available for international students? and how much is the hourly rate?
What are the advantages and disadvantages of studying in Japan?
Is there racism as a foreigner?
When should I start applying?
ይሄንን ቪዲዮ እሰራለው ብዬ ቃል ገብቼ ሳልሰራ ስልዘገየሁ ይቅርታ ብዙ ነገሮች ተደራርበውብኝ ነው ሆኖም I think I made it just in time. እንደምትጠቀሙበት ተስፋ ኣደርጋለው! አመሰግናለው!