20/08/2026
ሪፖርት የሚደረጉ በሽታዎች
/ Reportable diseases /
A. ወዲያውኑ ሪፖት የሚደረጉ
/ Immediately Reportable /
1. ኮሌራ /Cholera /
2. ፖሊዮ መሰል በሽታ /AFP/
3. አባ ሰንጋ /Anthrax/
4. የእብድ ውሻ በሽታ ተጋላጭነት / human exposure to Rabies /
5. ኩፍኝ /Measles /
6. የጨቅላ ህፃናት መንጋጋ ቆልፍ /Neonatal and Non-Neonatal Tetanus /
7. ኢንፍሉዌንዛ መሰል ህመም Influenza like illness
8. ክትባትን ተከትለው የሚመጡ የጎንዮሽ ጉዳቶች / Adverse effects following immunization -AEFI /
9. የመድማት በሽታ / Viral Hemorrhagic Diseases /
10. የእናት ሞት /Maternal death /
11. የጨቅላ ህፃን ሞት / Perinatal death /
12. የዝንጀሮ ፈንጢጣ /Mpox/
13. ከወሊድ ጋር የተያያዘ ፌስቱላ / Obstetric Fistula /
14.የእንሰሳት የወርጃ በሽታ
/ Brucellosis /
15.ጊኔ ወርም / Guinea Worm /
16. Chikungugna
17. የልጅነት ልምሻ /Small pox /
18.yellow fever
19. COVID -19 /SARS COV-2 /
20. Rift valley fever
21. Dengue Fever
22 .Sever Acute Respiratory Syndrome
/SARS /
B. በየሳምንቱ ሪፖርት የሚደረጉ /weekly Reportable /
23. ወባ / Malaria /
24. Diarrhea with dehydration in children less then 5 years age.
25. ድንገተኛ የቢጫነት ምልክት የታየባቸው /Acute Jaundice Syndrome within 14 days of of illness /.
26 . አደገኛ የሳንባ ምች የታመሙ ከ5 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት
/ Sever Pneumonia in children under 5 years of age /
27. የማንጀራት ገትር ተጠርጣሪ /Meningitis suspected case/
28. ከባድ አጣዳፊ የምግብ እጥረት ያለባቸው ከ5 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት- አዲስ / Sever Acute Malnutrition under 5 years age- New /.
29. እከክ / Scabies /
30. አዲስ የተገኙ ኤ አይ ቬ
/Newly identified HIV cases /
31. አዲስ የግፊት በሽታ የተገኙ /Hypertension new cases /
32. አዲስ የስኳር ኬዝ / New DM cases /
33. አዲስ ቲቢ ኬዝ
/Tuberculosis new/
34. መካከለኛ የምግብ እጥረት የተገኘባቸው ከ 5 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት ፣ ነብሰጡር እና የሚያጠቡ እናቶች -አዲስ / Moderate Acute Malnutrition / MAM / In under 5 children and5. pregnant and Lactating women / PLW/- new/ .
35 . Dysentery
36 . Relapsing Fever
ማሳሰቢያ :-
በሽታዎች ሲገኙ በማህብረሰብ እንደሚያደርሰው ጉዳት/Public Concern/ መጣን ወዲያውኑ ፣ በየሳምንቱ እና በየወሩ ወይንም በዓመት ሪፖርት የሚደረጉ ተብለው ይመደቡ እንጂ በማህበረሰቡ ከባድ ጉዳት የሚያደርስ ለምሳሌ :- የምግብ መመረዝ / Food Poisoning /፣ Chemical Poisoning ፣እና ሌላም ድንገተኛ የብዙ ሰዎችን ህይወት የቀጠፈ ነገር ሪፖርት ይደረጋል
የበሽታው ወቅታዊ ሁኔታ እና ጉዳት የማድረስ /በህመም የማሰቃየት/፣ ሞት እና