Adinas General Hospital Bahir Dar

Adinas General Hospital Bahir Dar Health promotion

ዶ/ር ተስፋየ ታየየህፃናት የልብ ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪምPediatric Cardiologist የህፃናት የልብ እና ሌሎችንም የውስጥ ደዌ ህክምናና ምርመራእንዲሁም የኢሲጅ(ECG) እና የህፃናት ኢ...
31/07/2026

ዶ/ር ተስፋየ ታየ
የህፃናት የልብ ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪም
Pediatric Cardiologist
የህፃናት የልብ እና ሌሎችንም የውስጥ ደዌ ህክምናና ምርመራ
እንዲሁም የኢሲጅ(ECG) እና የህፃናት ኢኮ(ECHO) ምርመራ ጨምሮ ከፈለጉ በልብ ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪም በእኛ ሆስፒታል ያገኛሉ።

አድራሻ
ባህርዳር ቀበሌ 14 በኤፍራታ ታክሲ መሄጃ ዶና በር ትምህርት ቤት ጎን አዲስ ባስገነባነው ህንፃ ያገኙናል።

ለበለጠ መረጃ 0972 25 25 25 ይደውሉ!
አዲናስ
የጤናዎ ዋስ
አዲናስ ጠቅላላ ሆስፒታል

ዶ/ር ሀብታሙ ባይህየልብ ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪምCardiologist የልብ ህክምናና ተያያዥ ምርመራ የኢሲጅ(ECG) እና የኢኮ(ECHO) ምርመራ ጨምሮ ከፈለጉ በልብ ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪም በእኛ...
26/07/2026

ዶ/ር ሀብታሙ ባይህ
የልብ ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪም
Cardiologist
የልብ ህክምናና ተያያዥ ምርመራ የኢሲጅ(ECG) እና የኢኮ(ECHO) ምርመራ ጨምሮ ከፈለጉ በልብ ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪም በእኛ ሆስፒታል ያገኛሉ።

አድራሻ
ባህርዳር ቀበሌ 14 በኤፍራታ ታክሲ መሄጃ ዶና በር ትምህርት ቤት ጎን አዲስ ባስገነባነው ህንፃ ያገኙናል።

ለበለጠ መረጃ 0972 25 25 25 ይደውሉ!
አዲናስ
የጤናዎ ዋስ
አዲናስ ጠቅላላ ሆስፒታል

ዶ/ር መስፍን ሰሙንጉስየህፃናት ስፔሻሊስት ሐኪምPediatricianሁሌም በሥራ ሰዓት ያገኙታል!አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 14 ዶና በር ት/ቤት ጎን በኤፍራታ ታክሲ መሄጃ አዲስ ባስገነባው ለአገ...
22/07/2026

ዶ/ር መስፍን ሰሙንጉስ
የህፃናት ስፔሻሊስት ሐኪም
Pediatrician
ሁሌም በሥራ ሰዓት ያገኙታል!
አድራሻ
ባህርዳር ቀበሌ 14 ዶና በር ት/ቤት ጎን በኤፍራታ ታክሲ መሄጃ አዲስ ባስገነባው ለአገልግሎት እና ለፓርኪንግ ምቹ በሆነ ህንፃ እንገኛለን።

ለበለጠ መረጃ 0972 25 25 25
አዲናስ ጠቅላላ ሆስፒታል

ዶ/ር ኃይለልዑል አሰፋከአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሐኪምENT Specialistአድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 14 ዶና በር ት/ቤት ጎን በኤፍራታ ታክሲ መሄጃ አዲስ ባስገነባነው ህንፃችን ያገኙናል።ለበ...
20/07/2026

ዶ/ር ኃይለልዑል አሰፋ
ከአንገት በላይ
ስፔሻሊስት ሐኪም
ENT Specialist
አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 14 ዶና በር ት/ቤት ጎን በኤፍራታ ታክሲ መሄጃ አዲስ ባስገነባነው ህንፃችን ያገኙናል።
ለበለጠ መረጃ

ከአንገት በላይ ክፍል የሚሰጡ ህክምናዎች
1.የህፃናት እና አዋቂወች በእንቅልፍ ጊዜ ከፍተኛ ማንኮራፋት እና መተንፈስ ችግር ምርመራ እና ህክምና
2. የ ጉሮሮ እና የአፍንጫ ቶንሲል ህመም ምርመራ እና ህክምና
3.ለማንኛውም የጆሮ ህመም ማለትም; የመስማት መቀነስ, የጆሮ ፈሳሽ, ጆሮ ጩኸት,ማዞር (Vertigo)

4. ለማንኛውም የአፍንጫ እና የ ሳይነስ ህመም የአፍንጫ መዘጋት እና ፈሳሽ መብዛት
የአፍንጫ ደም መፍሰስ(ነስር),አፍንጫ አለርጂ ምርመራ እና ህክምና
5. የአፈ,የጉሮሮ ህመም; የመዋጥ ችግር ;የድምፅ መቀየር/መጎርነን ምርመራ እና ህክምና
6. የአንገት እብጠት, የእንቅርት እጢ ችግሮች ምርመራ እና ህክምና
7.የምራቅ እጢ በሽታዎች ምርመራ እና ህክምና.

የምናከናውናቸው ቀዶ ሕክምናዎች

-የቶንሲል ቀዶ ሕክምና (Tonsillectomy)
-የጆሮ ታምቡር ጥገና (Tympanoplasty)
-የአፍንጫ መሃል ግድግዳ ማስተካከል (Septoplasty)
-የሳይናስ በካሜራ ቀዶ ሕክምና (FESS)
የአፍንጫ እብጠቶችን ማስወገድ
-የድምፅ ሳጥን ቀዶ ሕክምና (Microlaryngeal Surgery)
-የአንገት እብጠት ማስወገድ
-የእንቅርት/የታይሮይድ እጢ ቀዶ ሕክምና (Thyroidectomy)
-የፓራታይሮይድ ቀዶ ሕክምና (Parathyroidectomy)
-የምራቅ እጢ ቀዶ ሕክምና
-የጭንቅላትና አንገት እጢዎች ቀዶ ሕክምና

"ለማንኛውም የጆሮ፣ የአፍንጫና የጉሮሮ ችግር በዘመናዊ መሣሪያዎች የተደገፈ የልዩ ሕክምናና ቀዶ ሕክምና አገልግሎት ያግኛሉ።"

አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 14 ዶና በር ት/ቤት ጎን በኤፍራታ ታክሲ መሄጃ አዲስ ባስገነባነው ህንፃችን ያገኙናል።
ለበለጠ መረጃ
አዲናስየጤናዎ ዋስ!
አዲናስ ጠቅላላ ሆስፒታል

ዶ/ር ዳኛው መርሻየአንጎልና የነርቭ ስፔሻሊስት ሐኪምሁሌም በሥራ ሰዓት ያገኙታል!ከሰኞ እስከ ዐርብ ከጥዋቱ 2:00- 6:00 ከሰዓት 8:00 - 11:00, እና ቅዳሜ ከጥዋቱ 2:00 - 6:0...
18/07/2026

ዶ/ር ዳኛው መርሻ
የአንጎልና የነርቭ ስፔሻሊስት ሐኪም
ሁሌም በሥራ ሰዓት ያገኙታል!
ከሰኞ እስከ ዐርብ ከጥዋቱ 2:00- 6:00 ከሰዓት 8:00 - 11:00, እና ቅዳሜ ከጥዋቱ 2:00 - 6:00

የነርቭ ; የአንጎል የጡንቻ ህመም እንዲሁም ተያያዥ ችግሮች እንደ ስትሮክ ያለ ድንገተኛ ነገር ካጋጠመዎት ይምጥ ልንረዳዎ ዝግጁ ነን።

ለምርመራ የምንጠቀመው የህክምና መሳሪያ

EEG- Electroencephalogram

ኤሌክትሮኢንሴፋሎግራም (ኢኢጂ) በአእምሮዎ ውስጥ ያለውን የኤሌክትሪክ እንቅስቃሴ የሚለይ ምርመራ ነው።
ኤሌክትሮኢንሴፋሎግራፊ (ኢኢጂ) ለተለያዩ ህመሞችን ለመለየት ትልቅ ጠቀሜታ አለው:

1. Diagnosis of Epilepsy: ሚጥል በሽታ ምርመራ
2. Monitoring Brain Function: የአንጎል ተግባርን ለመከታተል
3. Sleep Disorders Diagnosis: ለእንቅልፍ መዛባት ምርመራ
4. Prognostic Indicator: የአንጎል ጉዳት፣ በስትሮክ እና በኒውሮድጄኔሬቲቭ በሽታዎች ጭምር።
(Including traumatic brain injury, stroke, and neurodegenerative diseases.)

5. Medication Management: መድሀኒት ለመከታተል ፡- EEG መድሃኒቶችን በአንጎል እንቅስቃሴ ላይ ያለውን ተጽእኖ ለመከታተል፣ የመድሀኒት መጠንን ለማስተካከል ወይም እንደ አስፈላጊነቱ መድሃኒቶችን ለመቀየር ይጠቅማል።

አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 14 ዶና በር ት/ቤት ጎን በኤፍራታ ታክሲ መሄጃ አዲስ ባስገነባነው ህንፃችን ያገኙናል።
አዲናስ
የጤናዎ ዋስ!
አድራሻ
ለበለጠ መረጃ :- በ0972 25 25 25 ይደውሉልን

16/07/2026

አዲናስ ጠቅላላ ሆስፒታል!

አድራሻ- ባህርዳር ቀበሌ 14 ዶና በር ት/ቤት ጎን በኤፍራታ ታክሲ መሄጃ በቂ የመኪና ፓርኪንግ ያለው አዲስ ባስገነባነው ህንፃችን ያኙናል።

ለበለጠ መረጃ- 0972 25 25 25
አዲናስ
የጤናዎ ዋስ!

ዶ/ር ዳግም ታደለ የማህፀንና የፅንስ ስፔሻሊስት ሐኪም በአዲናስ ጠቅላላ ያገኙታል።አድራሻ- ባህርዳር ቀበሌ 14 ዶና በር ት/ቤት ጎን በኤፍራታ ታክሲ መሄጃ በቂ የመኪና ፓርኪንግ ያለው አዲስ...
16/07/2026

ዶ/ር ዳግም ታደለ
የማህፀንና የፅንስ ስፔሻሊስት ሐኪም
በአዲናስ ጠቅላላ ያገኙታል።
አድራሻ- ባህርዳር ቀበሌ 14 ዶና በር ት/ቤት ጎን በኤፍራታ ታክሲ መሄጃ በቂ የመኪና ፓርኪንግ ያለው አዲስ ባስገነባነው ህንፃችን ያኙናል።

ለበለጠ መረጃ- 0972 25 25 25
አዲናስ
የጤናዎ ዋስ!

15/07/2026

ስትሮክ ምንድነው?

ስትሮክ ወይም የአንጎል ጥቃት ማለት በአንጎል ውስጥ የደም ፍሰት ሲቋረጥ ፥በአንጎል ውስጥ ያለ የደም ቧንቧ ሲሰበር ወይምበጭንቅላት ውስጥ ደም ሲፈስ የሚከሰት በሺታ ነው።
የስትሮክ አይነቶች
1.ኢስቸሚክ ስትሮክ (ischemic stroke) *የሚ ከሰተው ወደ አንጎል የሚገባው የደም ቧንቧ በደም መርጋት ሲዘጋ (blood clot)ወይም በፕላኪው(plaque) ሲጨናነቅ።
2.ሄሞሬጂክ ስትሮክ (hemoragic stroke) የሚከሰተው በጭንቅላት ውስጥ ያለ የደም ቧንቧ ሲሰበር ወይም በጭንቅላትውስጥ ደም ሲፈስ ነው።
#የስትሮክ (Stroke) አደጋን ለመቀነስ የምግብ አጠቃቀምን ማስተካከልና የአኗኗር ዘይቤን መቀየር ወሳኝ እርምጃዎች ናቸው። ዋና ዋናዎቹን ነጥቦች እንደሚከተለው ማየት ይቻላል

1. #የምግብ ምርጫ (ምን መመገብ አለብን?

#ስትሮክን ለመከላከል የደም ግፊትንና የኮሌስትሮል መጠንን የሚቀንሱ ምግቦች ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል።

#አትክልትና ፍራፍሬ፦** በፖታሲየም የበለፀጉ እንደ ሙዝ፣ ድንች፣ ስፒናች እና ቲማቲም የደም ግፊትን ለመቀነስ ይረዳሉ። በቀን ውስጥ በተለያዩ ቀለማት ያሏቸውን አትክልቶች መመገብ ይመከራል።

#ጥራጥሬዎችና ፋይበር ያላቸው ምግቦች እንደ አጃ (Oats)፣ ባቄላ፣ አተር እና ሙሉ ስንዴ ያሉ ምግቦች መጥፎ ኮሌስትሮልን (LDL) ለመቀነስ ይረዳሉ።

#ጤናማ ቅባቶች በኦሜጋ-3 የበለፀጉ እንደ አሳ (ሳልመን ወይም ቲላፒያ)፣ ለውዝ እና የወይራ ዘይት ለልብና ለደም ስር ጤንነት ጠቃሚ ናቸው።

#ጨው መቀነስ ከፍተኛ የጨው መጠን የደም ግፊትን ስለሚጨምር፣ በምግብ ውስጥ ያለውን የጨው መጠን በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ (በቀን ከአንድ የሻይ ማንኪያ በታች) አስፈላጊ ነው።

#ስኳርና የተቀነባበሩ ምግቦች ጣፋጭ መጠጦችንና በፋብሪካ የተቀነባበሩ (Process የተደረጉ) ምግቦችን ማስወገድ የሰውነት ክብደትንና የስኳር መጠንን ለመቆጣጠር ይረዳል።

2. #የአኗኗር ዘይቤ (ምን ማከናወን አለብን?)
ከምግብ በተጨማሪ የሚከተሉት ተግባራት የስትሮክ ስጋትን ይቀንሳሉ

#አካላዊ እንቅስቃሴ በቀን ቢያንስ ለ30 ደቂቃ ፈጣን እርምጃ ወይም የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ የደም ዝውውርን ያሻሽላል።

#የደም ግፊትን መከታተል፦** ስትሮክ እንዲከሰት ከሚያደርጉ ምክንያቶች ቀዳሚው ከፍተኛ የደም ግፊት በመሆኑ፣ በየጊዜው መለካትና በሀኪም ትዕዛዝ ቁጥጥር ስር ማድረግ።

#ክብደትን መቆጣጠር፦** ከልክ ያለፈ ውፍረት ለልብ ህመም እና ለስኳር በሽታ ስለሚያጋልጥ፣ ጤናማ የሰውነት ክብደት እንዲኖር ማድረግ።

#ሲጋራ አለማጨስ፦** ሲጋራ የደም ስሮችን በማጥበብና የደም መርጋትን በማፋጠን ለስትሮክ ቀጥተኛ መንስኤ ስለሚሆን ማቆም የግድ ይላል።

#የጤና ምርመራ የስኳር ህመም ወይም የልብ ምት መዛባት ካለ፣ እነዚህን ሁኔታዎች በህክምና ክትትል ስር ማቆየት።

እያያው አዲሱ
ፊዚዮቴራፒስት
አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 14 ዶና በር ት/ቤት ጎን በኤፍራታ ታክሲ መሄጃ
ለበለጠ መረጃ 0972 25 25 25

አዲናስ ጠቅላላ ሆስፒታል

12/07/2026

የአድራሻ ለውጥ ማድረጋችንን እንዳይዘነጉ! አድራሻ እራሳችን ባስገነባነው ህንፃ ሲሆን ባህርዳር ቀበሌ 14 ዶና በር ት/ቤት ጎን በኤፍራታ ታክሲ መሄጃ።
ለመረጃ 0972 25 25 25
አዲናስ
የጤናዎ ዋስ!

ሐኪሞቻችንን እናስተዋውቃችሁ! ዶ/ር አበበ ፈጠነ - የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት ሐኪምለባህርዳር እና አካባቢው ማህረሰብ ለረጅም ዓመታት በማህፀን እና ፅንስ ሕክምና ; ክትትል እንዲሁም በ...
10/07/2026

ሐኪሞቻችንን እናስተዋውቃችሁ!

ዶ/ር አበበ ፈጠነ - የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት ሐኪም
ለባህርዳር እና አካባቢው ማህረሰብ ለረጅም ዓመታት በማህፀን እና ፅንስ ሕክምና ; ክትትል እንዲሁም በማወለድ ያገለገለ አሁንም በማገልገል ላይ ያለ አንጋፋ ሐኪም ነው ይምጡ በአዲናስ ጠቅላላ ሆስፒታል ያገኙታል።

የአድራሻ ለውጥ ማድረጋችን እንዳይረሱ - ባህርዳር ቀበሌ 14 ዶና በር ትምህርት ቤት ጎን ኤፍራታ መሄጃ አዲስ ባስገነባው ህንፃ ያገኙናል።

ለተጨማሪ መረጃ ስ.ቁ 0972 25 25 25
አዲናስ
የጤናዎ ዋስ!

Address

Bahir Dar
EFRATA

Telephone

+251972252525

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adinas General Hospital Bahir Dar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Adinas General Hospital Bahir Dar:

Shortcuts

Share

Category