Addisalem Hospital

Contact the practice

Addisalem Hospital Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addisalem Hospital, Hospital, Bahirdar, Bahirdar.

09/12/2022
25/11/2022

ለባህርዳር እና ዙሪያ ማህበረሰብ ለሆስፒታላችን ተገልጋዮች እና ሰራተኞች
የጤና ተቋማት ተቀዳሚ ስራቸው በሽታዎችን በመከላከል እንዲሁም ህክምና አገልግሎት በመስጠት ጤናማ እና አምራች ማህበረሰብ መፍጠር መሆኑ ይታወቃል፡፡ አነዚህን ተገባሮች በጤና ተቋም መስጠት የሚቻል ሲሆን ዘመኑ የዲጂታል በመሆኑ የሆስፒታላችን ተገልጋዮች እና ማህበረሰቦችን በማህበራዊ ሚድያ በሽታዎችን እንዴት መከላከል እንዳለባቸው የጤና ምክሮችን ለመስጠት ፤በሆስፒላችን የሚሰጡ አገልግሎቶች ን ለማህበረሰቡ ለማስተዋወቅ ፤የአገልግሎት አሰጣጣችን ለማሻሻል ከማህበረሰቡ አስተያየቶችን ለመቀበል እና ለሌሎችም ስራዎች ለመስራት ሆስፒታላችን ከማህበረሰቡ ጋር የሚገናኝበት የማህበራዊ ሚዲያ የከፈትን መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ በመሆኑም የሆስፒታላችንን የሚሰራቸውን ክንዋኔዎች በዚህ ገፅ በተከታታይ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

Address

Bahirdar
Bahirdar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addisalem Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Addisalem Hospital:

Shortcuts

Share

Category