28/06/2025
ከቀላል የአንገት በላይ ህክምና -እስከ ውስብስብ የአንገት በላይ ቀዶ ህክምና
በሠይፋና ሆስፒታል ከሚሰጡ ዘርፈ ብዙ ህክምናዎች አንዱ የአንገት በላይ ህክምና አንዱ ሲሆን ከቀላል የአንገት በላይ ችግሮች ህክምና እስከ ውስብስብ ቀዶ ህክምናዎች ድረስ በጥራት ይሰጣሉ!
ህክምናው ችግሮቹን ከመለየት አንስቶ ፣ በመድሀኒት ማከምን ጨምሮ እስከ ቀዶ ህክምና ድረስ እጅግ ዘመናዊ በሆኑ መሳሪያዎች መሰጠቱ ልዩ ያደርገዋል!
- ከአፍንጫ እና ከ ሳይነስ ጋር የተያያዘ የበሽታ ምርመራ እና ቀዶ ህክምና
- የአፍ እና የጉሮሮ በሽታ ምርመራ እና ቀዶ ህክምና
- የመተንፈሻ ቱቦ ተዛማጅ የበሽታ ምርመራዎች እና ቀዶ ህክምና
- የአንገት እጢ ምርመራ፣ ክትትል እና ቀዶ ህክምና,
- ከጆሮ ጋር የተያያዘ የበሽታ ምርመራ እና ቀዶ ቀዶ ህክምና
- ተደጋጋሚ የቶንሲል በሽታ ክትትል, ምርመራ እና ቀዶ ህክምና
- የአዋቂዎች እና ልጆች
በእንቅልፍ ወቅት የመታፈን ችግር, የምርመራ ክትትል እና ቀዶ ህክምና (Obstuctive Sleep Apnea)
እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ከአንገት፣ ጆሮ አፍንጫ፣ እንዲሁም ከላይኛው የመተንፈሻ አካል እንዲሁም ፣ከጉሮሮ ጋር ለተያያዙ ችግሮች ማዕከላችንን እንዲጎበኙ እና ስፔሻሊስት ሀኪሙን እንዲያገኙ ጋብዘንዎታል!
አድራሻ:-ሀዋሳ አሮጌ መነሀሪያ የሺ ኮብልስቶን አለፍ እንዳሉ ያገኙናል
📞+251462219221
+251977643403
+251977567903