19/03/2026
ለ1 ሳምንት ነፃ ነው?!
📢 አስደሳች ዜና
👉ነፃ በ 128 slice የ CT scan ምርመራ
🏥 በአዳማ ከተማ ውስጥ ብቸኛው እና የመጀመሪያው ዘመናዊ 128 Slice CT Scan ምርመራ አገልግሎታችንን በይፋ መጀመራችንን በማስመልከት እና ለማህበረሰባችን ዘመናዊ የ ምርመራ እና የህክምና አገልግሎት ለማቅረብ ለ1 ሳምንት የሚቆይ ነፃ የCT Scan ምርመራ አገልግሎት እንደምንሰጥ ስናበስሮ በታላቅ በደስታ ነው።
🎉ይህ ዘመናዊ 128 Slice CT Scan መሳሪያ ፈጣን፣ ትክክለኛ እና ጥራት ያለው የምርመራ ውጤትን ለማቅረብ ይረዳል።
💿 ዘመናዊ 128 Slice CT Scan ቴክኖሎጂ
⚡ ፈጣን እና ትክክለኛ የምርመራ ውጤት
👨⚕️ ልምድ ባለው የራዲዮሎጂስት ባለሞያዎች
📅 የአገልግሎት ጊዜ: ከነገ ጀምሮ ለ1 ሳምንት ብቻ
📍 ቦታ: አዋሽ ጄኔራል ሆስፒታል
⏳ ይህን ውስን እድል እንዳያመልጦ !
CT Scan የሚያስፈልጋቸው ታካሚዎች በነፃ የCT Scan ምርመራ አገልግሎት ለመጠቀም ይጎብኙን።
💙 አዋሽ ጄኔራል ሆስፒታል – ዘመናዊ የህክምና አገልግሎት ለማህበረሰባችን።