07/04/2026
**************************
ለሳጃ ሆስፒታል ተገልጋዮች በሙሉ
:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
መጋቢት 29/2018 ዓም የም ዞን ሳጃ ከተማ አስተዳደር
ከሚያዝያ 15--20/2018 ዓም (ለተከታታይ 6 ቀን) የዐይን ሞራ ግርዶሽ ምርመራና ህክምና ፣ አሜሪካ ከሚገኘው (Himalayan Cataract Project )እና የሳጃ ሆስፒታል #የዐይን ህክምና ክፍል ጋር በመተባበር አገልግሎቱን በነፃ ለመስጠት እናንተን ተገልጋዮቹን እየጠበቀ ይገኛል ፣ ስለዝህ ይህንን አገልግሎት ማግኘት ለምፈልጉ መረጃውን እንድታጋሩ እናሳስባለን ።
ምንጭ ፦ የሆስፒታሉ ዓይን ህክምና ክፍል