Woldia Genral Hospital/ወልዲያ አጠቃላይ ሆስፒታል

  • Home
  • Ethiopia
  • Woldia
  • Woldia Genral Hospital/ወልዲያ አጠቃላይ ሆስፒታል

Woldia Genral Hospital/ወልዲያ አጠቃላይ ሆስፒታል Woldia Comprehensive Specialized Hospitall/ ወልዲያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል !!

ለወልዲያና  አካባቢዎች  በሙሉ  በሆስቲታላች  የማይክሮባዩሎጂ  ክፍል  የተከፈተ  መሆኑን  እንገልፃለን
16/05/2026

ለወልዲያና አካባቢዎች በሙሉ በሆስቲታላች የማይክሮባዩሎጂ ክፍል የተከፈተ መሆኑን እንገልፃለን

በወልዲያ  አጠቃላይ  ስፔሻላይዝድ  ሆስፒታል     እና  በወልዲያ  ዩኒቨርሲቲ  አማካኝነት  ከ190   ሰዎች  በላይ  አስርቀን  የሚቆይ  የቀዶ  ህክምና  በማድረግ  ላይ  ናቸው  ይህ ...
05/05/2026

በወልዲያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ አማካኝነት ከ190 ሰዎች በላይ አስርቀን የሚቆይ የቀዶ ህክምና በማድረግ ላይ ናቸው ይህ ዘመቻ ለቀዶ ህክምና ወረፋ የያዙ እና በስቃይ ላይ ያሉ የማህበረሰባችንን ክፍል ችግር እየቀረፈ እንደሆነ የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች ተናግረዋ
ይህንን እድልም በመቆጣጠርና በማመቻቸት የወልዲያ አስተዳደር እና ዩኒቨርሲቲው ምስጋና ይገባቸዋል በተለያዩ ።

አስደሳች  ዜና  ለወልዲያና  አካባቢ  ኗሪዎች  በሙሉ    እንደሚታወቀው  ወልዲያ  አጠቃላይ  ስፔሻላይዝድ  ሆስቲታል  ከCBP ( Cure Blindness Project)  ጋር   በመተባበር...
06/04/2026

አስደሳች ዜና ለወልዲያና አካባቢ ኗሪዎች በሙሉ
እንደሚታወቀው ወልዲያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስቲታል ከCBP ( Cure Blindness Project) ጋር በመተባበር ከሚያዚያ 12/08/18--- 16/08/18 ለተከታታይ አምስት ቀን ነፃ የዓይን ሞራ ቀዶ ህክምና ይሰጣል። ስለሆነም ችግሩ ያለባችሁ የህብረተሰብ ክፍል አገልግሎቱን በነፃ እንድታገኙ ስንል በታላቅ አክብሮት እያሳሰብን መረጃው ተደራሽ እንዲሆን ሸር በማድረግ ተባበሩን እናመሰግናለን።

እንኳን  ለዶክተሮች  ቀን  በሰላም  አደረሳችሁ  አደረሰን
30/03/2026

እንኳን ለዶክተሮች ቀን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

30.3K likes, 610 comments. “ዛሬ የዶክተሮች ቀን ነው!”

28/03/2026

Address

North Wollo/Ethiopia
Woldia

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Woldia Genral Hospital/ወልዲያ አጠቃላይ ሆስፒታል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category