Enat Space - የእናቶችና የልጆች ጤና

Enat Space - የእናቶችና የልጆች ጤና Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Enat Space - የእናቶችና የልጆች ጤና, Health & Wellness Website, Washington D.C., DC.

እናት ስፔስ የእናቶችና የልጆች ጤና ገጽ ሳምንታዊ የእርግዝና ክትትሎችን፣ የጽንስ እድገት፤ ምጥ፣ እናትነትን እና የልጆች አካላዊ አእምሮአዊና ስነልቦናዊ እድገትን በተመለከተ መረጃ የሚገኝበት በሳይንስ የተደገፈ፣ ባህልን ማዕከል ያደረገ የኢትዮጵያውያን እናቶችን እና ህጻናት ጤና ላይ ያተኮረ መረጃ የሚገኝበት ነው።

ስክሪን ለሕፃናት እና ለታዳጊዎች ምን ያህል ጎጂ ነው?ዶክተር ካርፕ የተሰኙ ተመራማሪ ይሄንን በቀላሉ ሲያስረዱ “የስክሪን ጊዜን እንደ ከረሜላ ማሰብ እወዳለሁ፡ አልፎ አልፎ ጥቂት መውሰድ ምን...
06/26/2026

ስክሪን ለሕፃናት እና ለታዳጊዎች ምን ያህል ጎጂ ነው?
ዶክተር ካርፕ የተሰኙ ተመራማሪ ይሄንን በቀላሉ ሲያስረዱ “የስክሪን ጊዜን እንደ ከረሜላ ማሰብ እወዳለሁ፡ አልፎ አልፎ ጥቂት መውሰድ ምንም አይደለም፣ ነገር ግን ቋሚ ምግብ ሊሆን አይገባም” ይላሉ።

👉ዝርዝሩን እዚህ ጋር ከሚገነው ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ካልፈልጉም ይለፈኝ የሚለውን ተጭነው በማለፍ ማንበብ ይችላሉ።
https://enatspace.substack.com/p/06f

👶ምን አማረሽ? የእርግዝና አስራ ስምንተኛው ሳምንት👉ዝርዝሩን በኮሜንት መስጫ ውስጥ ባለው ሊንክ ገብተው ሰብስክራይብ ብለው አሊያም ደግሞ ይለፈኝ የሚለውን ተጭነው ማንበብ ይችላሉ።
06/25/2026

👶ምን አማረሽ?
የእርግዝና አስራ ስምንተኛው ሳምንት
👉ዝርዝሩን በኮሜንት መስጫ ውስጥ ባለው ሊንክ ገብተው ሰብስክራይብ ብለው አሊያም ደግሞ ይለፈኝ የሚለውን ተጭነው ማንበብ ይችላሉ።

አስራ ስድስተኛውን የእርግዝና ሳምንት እንዴት ይዛችሁታል?👉ዝርዝሩን በሊንኩ ገብተው ሰብስክራይብ ብለው አሊያም ደግሞ ይለፈኝ የሚለውን ተጭነው ማንበብ ይችላሉ።
06/13/2026

አስራ ስድስተኛውን የእርግዝና ሳምንት እንዴት ይዛችሁታል?

👉ዝርዝሩን በሊንኩ ገብተው ሰብስክራይብ ብለው አሊያም ደግሞ ይለፈኝ የሚለውን ተጭነው ማንበብ ይችላሉ።

week 16 pregnancy

🤰የእርግዝና 15ኛ ሳምንት በዚህ ሳምንት ጽንሱ አንድ ደንበኛ አፕል ያክላል። 👉ዝርዝሩን እዚህ ጋር ኮሜት ውስጥ ከተቀመጠው ሊንክ ሲፈልጉ ሰብስክራይብ ብለው አሊያም ደግሞ ይለፈኝ የሚለውን ተ...
06/03/2026

🤰የእርግዝና 15ኛ ሳምንት
በዚህ ሳምንት ጽንሱ አንድ ደንበኛ አፕል ያክላል።

👉ዝርዝሩን እዚህ ጋር ኮሜት ውስጥ ከተቀመጠው ሊንክ ሲፈልጉ ሰብስክራይብ ብለው አሊያም ደግሞ ይለፈኝ የሚለውን ተጭነው ማንበብ ይችላሉ።

🤰በዚህ ሳምንት ምንም እንኳን ላንቺ ባይሰማሽም እጅሽን ሆድሽ ላይ ስታሳርፊ ልጅሽ መልስ ይሰጣል፡፡ የልጅሽ ጣቶች ሙሉ ለሙሉ መጨበጥ እና መዘርጋት ይጀምራሉ፡፡ አፉም እንደመጥባት ዓይነት እን...
03/31/2026

🤰በዚህ ሳምንት ምንም እንኳን ላንቺ ባይሰማሽም እጅሽን ሆድሽ ላይ ስታሳርፊ ልጅሽ መልስ ይሰጣል፡፡ የልጅሽ ጣቶች ሙሉ ለሙሉ መጨበጥ እና መዘርጋት ይጀምራሉ፡፡ አፉም እንደመጥባት ዓይነት እንቅስቃሴ ያደርጋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ሊንክ ከወደዱን ሰብስክራብ በማድረግ ካልሆነም ይለፈኝ የሚለውን ተጨነው ያንብቡ 👇

Week Twelve

03/19/2026

እስቲ ስለ እርግዝና አምሮት እናውራ? በእርግዝናችሁ ወቅት ምን አማራችሁ?
ወንዶችም የባለቤታችሁን የአምሮት ገጠመኝ አካፍሉን?

🤱ከወሊድ በኋላ የጡት እብጠት እና መቅላትማስቲታይተስ (Mastitis) በጡት ህብረ ህዋስ ላይ የሚከሰት እብጠት እና መቅላት የሚያስከትል የሰውነት መቆጣት (inflammation) ነው። አንዳ...
02/20/2026

🤱ከወሊድ በኋላ የጡት እብጠት እና መቅላት
ማስቲታይተስ (Mastitis) በጡት ህብረ ህዋስ ላይ የሚከሰት እብጠት እና መቅላት የሚያስከትል የሰውነት መቆጣት (inflammation) ነው። አንዳንድ ጊዜ ይሄ ወደ ኢንፌክሽን ሊያድግ ይችላል::

ዝርዝሩን ከታች ካለው ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ አሊያም ለዛሬ ይለፈኝ የሚለውን ተጭነው ያንብቡ 👇

Lactation mastitis

Address

Washington D.C., DC
20011

Opening Hours

Monday 9am - 5pm
Tuesday 9am - 5pm
Wednesday 9am - 5pm
Thursday 9am - 5pm
Friday 9am - 5pm
Saturday 9am - 1pm

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Enat Space - የእናቶችና የልጆች ጤና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Featured

Share