Ithiel MCH

Call Directions Contact the practice

Ithiel MCH Ithiel MCH is a privately held specialized hospital that provides quality healthcare to mothers, wom
(1)

17/09/2026
07/09/2026

ወላጆች በደስታና በለቅሶ የታጀበ ምስጋናቸውን አቀረቡ!

📍 አድራሻ፡ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 8፣ ኪዳነ ምሕረት ጸበል አጠገብ
📞 ስልክ፡ 0944125181

03/09/2026

ስለ የ3 ወር እርግዝና መከላከያ ምን ያህል ታውቃያለሽ?

📍 አድራሻ፡ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 8፣ ኪዳነ ምሕረት ጸበል አጠገብ
📞 ስልክ፡ 0944125181

እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረስዎ። 📍 አድራሻ፡ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 8፣ ኪዳነ ምሕረት ጸበል አጠገብ📞 ስልክ፡ 0944125181
25/08/2026

እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረስዎ።
📍 አድራሻ፡ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 8፣ ኪዳነ ምሕረት ጸበል አጠገብ
📞 ስልክ፡ 0944125181

እንኳን ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችሁ።📍 አድራሻ፡ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 8፣ ኪዳነ ምሕረት ጸበል አጠገብ📞 ስልክ፡ 0944125181
19/08/2026

እንኳን ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችሁ።

📍 አድራሻ፡ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 8፣ ኪዳነ ምሕረት ጸበል አጠገብ
📞 ስልክ፡ 0944125181

04/08/2026

⚠️ እርጉዝ ከሆንሽ ወይም ለማርገዝ እቅድ ካለሽ ይህን ቪድዬ ተመለከች።

📍 አድራሻ፡ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 8፣ ኪዳነ ምሕረት ጸበል አጠገብ
📞 ስልክ፡ 0944125181

01/08/2026

አለም አቀፍ የጡት ማጥባት ሳምንት Kuri Mother’s Health Solution ኩሪ የእናቶች ጤና መፍትሄ ጋር በመተባበር ያዘጋጀነው ልዪ ነፃ የማማከር አገልግሎት ለእናቶች። ሐምሌ 27 እንገናኝ ።

🇪🇹

23/07/2026

አልኮል መጠጦች እና የጡት ወተት

ኢትኤል የእናቶችና የህጻናት ልዩ የህክምና ማዕከል ከኢግል ቪው ትምህርት ቤት ጋር በመሆን የወላጆችን ቀን በጋራ አክብሯል። በዕለቱ አዳዲስ የህክምና አገልግሎቶቻችንን ያስተዋወቅን ሲሆን፣ በቀ...
17/07/2026

ኢትኤል የእናቶችና የህጻናት ልዩ የህክምና ማዕከል ከኢግል ቪው ትምህርት ቤት ጋር በመሆን የወላጆችን ቀን በጋራ አክብሯል። በዕለቱ አዳዲስ የህክምና አገልግሎቶቻችንን ያስተዋወቅን ሲሆን፣ በቀጣይም ከትምህርት ቤቱና ከወላጆች ጋር በጋራ ለመሥራትና ቀጣይነት ያላቸው የጤና ፕሮግራሞችን ለመተግበር መስማማታችንን በደስታ እንገልጻለን።

📍 አድራሻ፡ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 8፣ ኪዳነ ምሕረት ጸበል አጠገብ
📞 ስልክ፡ 0944125181

🌸 ለእናቶቻችን ጠቃሚ መረጃ 🌸በማዕከላችን የምናደርገው ዋናው ጥረት እናቶች እና ሕፃናት ጤናማ እና ደስተኛ የሕይወት ምዕራፍ እንዲኖራቸው መደገፍ ነው። ከዚህም መካከል በተለይ ለአራስ እናቶች...
05/06/2026

🌸 ለእናቶቻችን ጠቃሚ መረጃ 🌸

በማዕከላችን የምናደርገው ዋናው ጥረት እናቶች እና ሕፃናት ጤናማ እና ደስተኛ የሕይወት ምዕራፍ እንዲኖራቸው መደገፍ ነው። ከዚህም መካከል በተለይ ለአራስ እናቶች የጡት ማጥባት ጉዞ ቀላል እና ስኬታማ እንዲሆን የባለሙያ ምክርና ክትትል እያደረግን እንገኛለን።

ከዚህ የሕክምና ድጋፋችን በተጨማሪ፣ ብዙ እናቶች በጡት ማጥባት ወቅት ለሚገጥማቸው የወተት እጥረት ስጋት ተፈጥሯዊ መፍትሔዎችን እንደሚመርጡ እንረዳለን።

ለዚህም ይረዳ ዘንድ፣ ሙሉ በሙሉ ከተፈጥሯዊ እና ኦርጋኒክ እፅዋቶች የተዘጋጀውን እና የብዙ እናቶችን ምስክርነት ያገኘውን ኩሪ ለሚያጠቡ እናቶች የተዘጋጀ ሻይ (Kuri Lactation Tea) በማዕከላችን አቅርበንላችኋል።

የጡት ማጥባት ምክር አገልግሎትም ሆነ ይህንን የተፈጥሮ ሻይ በማዕከላችን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

የእናቶች እና የሕፃናት ጤና ተቀዳሚ ተግባራችን ነው! 🤍

ኢትኤል የእናቶች እና ሕፃናት ልዪ ሕክምና ማዕከል

📍 አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 8 ኪዳን ምህረት ፀበሉ አጠገብ

📞 0944125181

Address

Akaki-Kality, Woreda 08
Addis Ababa

Telephone

+251944125181

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ithiel MCH posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Ithiel MCH:

Shortcuts

Share

Category