The Psych Net

The Psych Net The Psych Net is a psychological network that works to digitize psychology - TOGETHER!

የበርካታ ወላጆች ስጋት ልጆቻቸውን ከማን ጋር እንዲውሉ መወሰን ነው። ከስራ መደራረብ ወይም ከሁኔታዎች አለመመቸት በመነሳት ህፃናት ልጆቻችንን የምናውልባቸውን ተቋማት ወይም ስፍራዎች ልብ ብለ...
25/07/2026

የበርካታ ወላጆች ስጋት ልጆቻቸውን ከማን ጋር እንዲውሉ መወሰን ነው። ከስራ መደራረብ ወይም ከሁኔታዎች አለመመቸት በመነሳት ህፃናት ልጆቻችንን የምናውልባቸውን ተቋማት ወይም ስፍራዎች ልብ ብለን አናስተውላቸው ይሆናል።

The Psych Net 👇

ልጆቻችን የት ነው ሚውሉት? | The Psych Net | Day CareSelam 👋---Welcome t...

ለማይመለሱልን የስልክ መልዕክቶች የምንሰጠው ምክንያት ምንድን ነው?
14/06/2026

ለማይመለሱልን የስልክ መልዕክቶች የምንሰጠው ምክንያት ምንድን ነው?



Have you ever sent a text and then started imagining all the reason...

ደግነት በምናስበው ልክ ላይከፍለን ይችላል። ይህም ባህሪያችንን እና አመለካከታችንን እንድንቀይር እንደምክንያት ይቆጠራል። የትህትናን እና ደግነትን ዋጋ ከምናውቀው በተለዬ መልኩ እንመልከተው።...
07/06/2026

ደግነት በምናስበው ልክ ላይከፍለን ይችላል። ይህም ባህሪያችንን እና አመለካከታችንን እንድንቀይር እንደምክንያት ይቆጠራል።

የትህትናን እና ደግነትን ዋጋ ከምናውቀው በተለዬ መልኩ እንመልከተው።

Can one small act of kindness change someone's day?In this video,...

06/06/2026

በርካቶች እንዲህ ያምናሉ።

“ወንድ ልጅ መለያው ጥንካሬው ነው። ድክመቱን፣ መከፋቱን፣ ሀዘኑን እና ማጣቱን ለሌሎች አሳልፎ መንገር ወይም ማሳወቅ የለበትም”

ይህም በርካቶች ጉዳታቸውን እና ህመማቸውን ለሌሎች እንዳያካፍሉ ያደርጋቸዋል።

የሰኔ ወር የወንዶች የአእምሮ ጤና ግንዛቤ ወር ነው። ይህንንም በሚመለከት The Psych Net የሚለው አለው።

https://youtube.com/c/ThePsychNet

ጎበዙ ሰው ድምፁን ከፍ አድርጎ የሚያወራው አይደለም። Check out the full video on YouTube👇
03/06/2026

ጎበዙ ሰው ድምፁን ከፍ አድርጎ የሚያወራው አይደለም።

Check out the full video on YouTube
👇

Why do people quickly join trends, share the same opinions, or foll...

ፊልም ወይም የቴሌቪዥን ሾው ደጋግሞ የማዬት ልምድ አላችሁ?ይህንን በሚመለከት ሳይኮሎጂ የሚለው ሳይንሳዊ ምልከታ ያለ ቢሆንም በርካቶች ግን አዳዲስ ነገሮችን ለመሞከር ያለ ስንፍና ነው ሲሉ ይ...
27/05/2026

ፊልም ወይም የቴሌቪዥን ሾው ደጋግሞ የማዬት ልምድ አላችሁ?

ይህንን በሚመለከት ሳይኮሎጂ የሚለው ሳይንሳዊ ምልከታ ያለ ቢሆንም በርካቶች ግን አዳዲስ ነገሮችን ለመሞከር ያለ ስንፍና ነው ሲሉ ይገልፁታል።

በዚህ ቪዲዮ The Psych Net ልታውቋቸው የሚገቡ ጠቃሚ ጉዳዮችን ዳስሷል።

Do you have a habit of repeatedly watching a movie or television show?

Although there is a scientific and psychological explanation for this, many people describe it as laziness or an unwillingness to try new things.

In this video, The Psych Net explores some important insights you should know.

Why do people keep rewatching the same TV shows again and again?Is it laziness, boredom, or something deeper?In this video, we explore the psychology behind ...

11/05/2026

ጤናማ ሰዎች በራሳቸው እና በሌሎች ሰዎች መካከል ወሰን ያዘጋጃሉ፤ ጤናማ ግንኙነት ደግሞ ያንን ያከብራል።

Congratulations Abel Birhanu Baye  on your outstanding achievement in 2026!Seeing an Ethiopian travel vlogger reach cont...
03/05/2026

Congratulations Abel Birhanu Baye on your outstanding achievement in 2026!

Seeing an Ethiopian travel vlogger reach continental recognition is inspiring. Your work shows the beauty of Africa and tells real stories from the road in a simple and powerful way.

Being ranked among the top travel creators in Africa is not easy. It reflects your passion, consistency, and the strong connection you have built with your audience.

Keep going and keep showing the world what Ethiopia and Africa truly look like.

Call for TherapistsThe Psych Net is a growing psychological platform designed to connect certified mental health profess...
22/04/2026

Call for Therapists

The Psych Net is a growing psychological platform designed to connect certified mental health professionals with individuals seeking quality psychological support.

We are inviting Counseling Psychologists, Clinical Psychologists, and Psychiatrists (MD) to join our network.

Through The Psych Net, you will have the opportunity to:

- Build your professional online presence
- Connect with clients seeking support
- Offer online or in-person sessions
- Be part of a trusted, verified mental health network
- Expand your reach in a modern digital platform

All professionals will go through a simple verification process, including submission of educational documents, clinical license, and national ID.

If you are committed to ethical, professional, and quality mental health care, we welcome you to join us.

Register now and become part of The Psych Net community.

For registration: https://forms.gle/83ZzCubwJE3mtJz6A

የአእምሮ ጤና ድጋፍ ማግኘት ቀላል ነው?በአዲስ አበባ የሚገኙ የአእምሮ ጤና ድጋፍ የሚሰጡ ተቋማትን ማወቅ የምትፈልጉ ከሆነ ይህ ቪዲዮ ለእናንተ ነው።
20/04/2026

የአእምሮ ጤና ድጋፍ ማግኘት ቀላል ነው?

በአዲስ አበባ የሚገኙ የአእምሮ ጤና ድጋፍ የሚሰጡ ተቋማትን ማወቅ የምትፈልጉ ከሆነ ይህ ቪዲዮ ለእናንተ ነው።

1 like. "የአእምሮ ጤና ድጋፍ ማግኘት ቀላል ነው!"

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Psych Net posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to The Psych Net:

Shortcuts

Share

Category