01/06/2021
ክሮኬር የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት ከታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
1. የስራ መደብ፡- ነርስ
· በዲፕሎማ ነርሲንግ 0- 2 አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
· በዲግሪ ነርሲንግ 0 አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
· የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት ላይ ሰርቶ/ሰርታ የምታውቅ /የሚያውቅ
· የሞያ ፈቃድ ያለው/ያላት
· ብዛት 10
· የስራ ቦታ አዲስ አበባ
2. የስራ መደብ፡- ማርኪቲንግ ማናጀር ( Marketing Manager )
· በማህበራዊ ሳይንስ ( Social Science) በማርኬቲንግ ፣ማኔጅመንት እና ተያያዥ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት and/or
· በ በተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ጤና መኮንን( health officer) እና ተያያዥ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
· በሞያው 0-1 አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
· ጥሩ የመግባባት ክህሎት ያለው/ያላት ( English, Amharic )
· ጥሩ የኮምፒውተር ክህሎት ያለው/ያላት
· ብዛት 1
· የስራ ቦታ አዲስ አበባ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ባሉት 10ተከታታይ ቀናት በአካል በመቅረብ መወዳደር ይቻላል
አድራሻ፡ ቦሌ መድሀኒያለም ሄልዘር ታወር 10ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1005
ስልክ፡0978201120/0978206620
Email ; [email protected] [email protected]