Hallelujah General Hospital

Call Directions Website Contact the practice

Hallelujah General Hospital We're a Full Service Hospital where everyone effortlessly strives to provide better Care for every Patient & Visitor.

ሃሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለአዲስ አመት ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳቹ እያለ መጪው አዲስ አመት የሰላም፣የፍቅር፣የእድገት እና የጠለና እንዲሆንልዎ ከልብ...
11/09/2026

ሃሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለአዲስ አመት ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳቹ እያለ መጪው አዲስ አመት የሰላም፣የፍቅር፣የእድገት እና የጠለና እንዲሆንልዎ ከልብ ይመኛል።

መልካም አዲስ አመት 2019

ሃሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል .
"ጥራት ያለው ህክምና በሃገራችን"

Hallalujah General Hospital would like to wish all Ethiopians A HAPPY NEW YEAR . May This new year bring Peace,joy,progress & health.

HAPPY NEW YEAR 2019

HALLELUJAH GENERAL HOSPITAL
"Bringing Quality Care Home"

☎9975|0114704242/43/44/45
0945211206

📍Gotera Condominium
🌐 www.hallelujahhospital.com

Telegram:https://t.me/hallelujah_GHospital

Facebook: https://www.facebook.com/hallelujah.hospital?mibextid=ZbWKwL

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/hallelujah-general-hospital/

instagram: https://instagram.com/official_hallelujahospital?igshid=NzZlODBkYWE4Ng==

Tiktok: https://www.tiktok.com/?_t=8gxrKHPfKru&_r=1

Hallelujah General Hospital:🖼 VACANCY ክፍት የስራ ማስታወቂያ .ሃሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል በተጠቀሰው ክፍት የስራ ቦታ ብቁ የሰው ሃይል አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል :: ...
05/09/2026

Hallelujah General Hospital:

🖼 VACANCY
ክፍት የስራ ማስታወቂያ .

ሃሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል በተጠቀሰው ክፍት የስራ ቦታ ብቁ የሰው ሃይል አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል :: መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድታመለክቱ ያስታውቃል።
የትምህርት ማስረጃ እና አባሪ ዶክመንቶችን በ [email protected] ላይ በመላክ ወይንም ጎተራ ኮንዶሚኒየም በሚገኘው ሆስፒታላችን የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ።

☎️9975 | 0114704242 |

📍Gotera Condominium
🌐 www.hallelujahhospital.com

Follow our socials:
Telegram: https://t.me/hallelujah_GHospital
Facebook: https://shorturl.at/niyh6
Linkedin: https://shorturl.at/XwTlt
instagram: https://shorturl.at/Q6l3b
Tiktok: https://shorturl.at/uh2Pf

04/09/2026

ዶ/ር ትዛዙ ከበደ
የአጠቃላይ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት እና የደም ስር ቀዶ ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት

Dr. Tizazu Kebede
General Surgeon specialist, Vascular Surgeon sub-specialist

☎️9975 | 0114704242 /43/44/45
0945211206

📍Gotera Condominium
🌐www.hallelujahhospital.com

Follow our socials:
Telegram: https://t.me/hallelujah_GHospital
Facebook: https://shorturl.at/niyh6
Linkedin: https://shorturl.at/XwTlt
instagram: https://shorturl.at/Q6l3b
Tiktok: https://shorturl.at/uh2Pf

የእኛን ባለሙያ እናስተዋውቅ! ዶ/ር መሃሪ ገረመው ጠቅላላ ቀዶ ጥገና ሃኪምለህብረተሰባችን ልዩ የሆነ የቀዶ ጥገና አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ የሙሉ ጊዜ አጠቃላይ የቀዶ ጥገና ሀኪም ሲሆ...
03/09/2026

የእኛን ባለሙያ እናስተዋውቅ! ዶ/ር መሃሪ ገረመው ጠቅላላ ቀዶ ጥገና ሃኪም
ለህብረተሰባችን ልዩ የሆነ የቀዶ ጥገና አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ የሙሉ ጊዜ አጠቃላይ የቀዶ ጥገና ሀኪም ሲሆኑ ፡፡ በሆስፒታላችንም ለተለያዩ የጠቅላላ ቀዶ ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ታካሚዎቻችን በልዩ እንክብካቤ እና ጥራት ባለው የቀዶ ህክምና እየሰጡ ይገኛሉ፡፡
የብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ዶክተሮች እና በባለሙያዎች እጅ ጤናዎ እና ደህንነትዎ መሆኑን ለማረጋገጥ እየሰራን እንገናለን። መደበኛ ህክምናዎችም ሆኑ ውስብስብ ቀዶ ጥገናዎች የጤና ባለሞያዎቻችን እርስዎን ለማገልገል ዘወትር በተጠንቀቅ ላይ ይገኛሉ፡፡
ከፍተኛ ጥራት ያለው የቀዶ ጥገና እንክብካቤን ለማግኘት ወይንም ለማማከር ቀጠሮ ይያዙ።
🕒 የሙሉ ጊዜ የቀዶ ጥገና ሐኪም
#ሃሌሉያሆስፒታል #ከሀኪማችንጋርእናስተዋውቅዎ #አጠቃላይየቀዶጥገና #የላቀጤና #የማህበረሰብእንክብካቤ
Meet Our Expert! Dr. Mehari Geremew to Hallelujah General Hospital
We are proud to introduce Dr. Mehari Geremew, our dedicated Full-Time General Surgeon, committed to providing exceptional surgical care to our community.
With extensive experience and a compassionate approach, Dr. Mehari is here to ensure your health and well-being are in expert hands. Whether it's routine procedures or complex surgeries, his expertise and dedication make him a valuable part of our healthcare team.
Feel free to reach out or schedule an appointment to experience the highest quality surgical care.
🕒 Full-Time Surgeon


Call us

9975
0114704242 /43/44/44 ,
0945211206 ,

📍Gotera Condominium
🌐 www.hallelujahhospital.com

Telegram:https://t.me/hallelujah_GHospital

Facebook: https://www.facebook.com/hallelujah.hospital?mibextid=ZbWKwL

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/hallelujah-general-hospital/

instagram: https://instagram.com/official_hallelujahospital?igshid=NzZlODBkYWE4Ng==

Tiktok:
https://www.tiktok.com/?_t=8gxrKHPfKru&_r=1

02/09/2026

ዶ/ር ዩሃንስ ደምሴ
የጠቅላላ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት እና የፕላስቲክ እና ሪኮንስትራክቲቭ ቀዶ ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት

ጥቂት ስለ በፕላስቲክ እና ሪኮንስትራክቲቭ ቀዶ ህክምና ውስጥ የሚከናወኑ ህክምናዎች

Dr.Yohannes Demissie
Assistant Professor of Surgery , MD , General Surgeon , Plastic & Reconstructive Surgeon

Alittle bit about a Plastic & reconstructive Surgery

#ጥራትያለውህክምናበሃገራችን #ሃሌሉያአጠቃላይሆስፒታል

☎️9975 | 0114704242 /43/44/45
0945211206

📍Gotera Condominium
🌐 www.hallelujahhospital.com

Follow our socials:
Telegram: https://t.me/hallelujah_GHospital
Facebook: https://shorturl.at/niyh6
Linkedin: https://shorturl.at/XwTlt
instagram: https://shorturl.at/Q6l3b
Tiktok: https://shorturl.at/uh2Pf

ዶ/ር ካሳው ደምሌ ጠቅላላ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት እና የጉበት፣ ሃሞት ከረጢትና ቆሽት ቀዶ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት ናቸው፡፡ ዶ/ር ካሳው አጠቃላይ የቀዶ ጥገና ሀኪም የጉበት፣ ሃሞት ከረጢትና...
01/09/2026

ዶ/ር ካሳው ደምሌ ጠቅላላ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት እና የጉበት፣ ሃሞት ከረጢትና ቆሽት ቀዶ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት ናቸው፡፡ ዶ/ር ካሳው አጠቃላይ የቀዶ ጥገና ሀኪም የጉበት፣ ሃሞት ከረጢትና ቆሽት ቀዶ ህክምና ላይ ለታካሚዎቻችን የላቀ እንክብካቤን በመስጠት በተለያዩ የቀዶ ጥገና ቴክኒኮች የተካኑ ናቸው። እኚህ ጥሩ ችሎታ እና ልምድ ያላቸው ባለሙያ ሆስፒታላችንን በመቀላቀላቸው ደስ ብሎናል።
ዛሬውኑ ቀጠሮ ይያዙ

Meet our distinguished Dr Kassaw Demilie General Surgeon and subspecialist in Hepatobiliary Surgery! We are excited to introduce a talented and seasoned professional to our medical staff. Our Hepatobiliary Surgery subspecialist is highly skilled in doing open laparoscopic surgeries, delivering outstanding care to our patients..
Have an Appointment Today!

☎9975 | 0114704242 /43/44/45 | 0945211206

📍Gotera Condominium
🌐 www.hallelujahhospital.com

Follow our social medias :
Telegram: https://t.me/hallelujah_GHospital
Facebook: https://shorturl.at/niyh6
Linkedin: https://shorturl.at/XwTlt
instagram: https://shorturl.at/Q6l3b
Tiktok: https://shorturl.at/uh2Pf

30/08/2026
29/08/2026

ዶ/ር ካሳው ደሚሌ
የአጠቃላይ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት እና የጉበት፣ ሃሞት ከረጢት እና ቆሽት ቀዶ ከህክምና ሰብ ስፔሻሊስት እንዲሁም የላፓራስኮፒክ ሰርጅን

Dr.Kassaw Demile
General Surgeon specialist, Hepatobiliary Surgeon sub-specialist and Laparoscopic Surgeon

#ጥራትያለውህክምናበሃገራችን #ሃሌሉያአጠቃላይሆስፒታል

Hallelujah General Hospital
"BRINGING QUALITY CARE HOME"

☎️9975 | 0114704242 /43/44/45 0945211206 | 0965407886
📍Gotera Condominium
🌐 www.hallelujahhospital.com

Follow our socials:
Telegram: https://t.me/hallelujah_GHospital
Facebook: https://shorturl.at/niyh6
Linkedin: https://shorturl.at/XwTlt
instagram: https://shorturl.at/Q6l3b
Tiktok: https://shorturl.at/uh2Pf

Address

Https://goo. Gl/maps/DRLm3j2q6zXbSZFi 7
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hallelujah General Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Hallelujah General Hospital:

Shortcuts

Share

Category