14/07/2022
ETHIO-CURE HOME BASED HEALTH CARE SERVICE PLC
🩺በማንኛውም ሁኔታ ወይም ህመም ላይ ላሉ ህሙማኖች ብቁ በሆኑ የጤና ባለሙያዎች በቤትዎ የጤና እንክብካቤ ወይም የማስታመም አገልግሎት መስጠት
🩺ቁስልን በኬሚካል አጥቦ የማሸግ አገልግሎት (dressing)
🩺በሀኪም የታዘዙ መድኃኒቶችን መስጠት (Medication)
🩺የሽንት ቱቦ ማስገባትና መቀየር (Catheterization)
🩺ለደም ግፊት ፣ ስኳር እና ካንሰር ህመምተኞች ክትትልና የማስታመም አገልግሎት መስጠት
🩺መመገብ ለማይችሉ ህመምተኞች የመመገቢያ ቱቦ ማስገባት (NG tube)
🩺የቤት ለቤት የአረጋውያን እንክብካቤ አገልግሎት
🩺በጤና ባለሙያ የ ህመምተኞች የውጭ ሀገር የህክምና ጉዞ እጀባ
🩺የነርሶች የሞግዚትነት አገልግሎት
🩺የቤት ለቤት የፊዝዮቴራፒ (Physiotherapy) አገልግሎት
🩺በሐኪሞች የቤት ለቤት እይታ
🩺ሆስፒታል ውስጥ አስተማሚን ተክቶ የማስተማም አገልግሎት
🩺ለድርጅቶች የዱቤ የቤት ለቤት የማስታመም እና እንክብካቤ አገልግሎት
🩺የቤት ለቤት የህክምና እቃዎች አቅርቦት
🩺የቤት ለቤት ግነዛ (Mortum care)
📞 0915534103/ 0939243370/ 0933528933
Website https://ethiocure.com
Telegram https://t.me/EthioCure_HBHC
Facebook https://www.facebook.com/ethiocureHBHC
አድራሻ:- ወሰን ሕብረት ባንክ ያለበት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 402
Please make sure you join the right social media platform