የእናቶችና የህፃናት ጤና

የእናቶችና የህፃናት ጤና telegram t.me/DRPGO
Facebook FB.me/drtigist

👉ባዲሱ አመት ለልጆ ምን ሊያደርጉ አስበዋል!!እድገታቸውን ማረጋገጥ ካሉ ትክክለኛ ውሳኔ ወስነዋል!!ጤናማ እድገት የሚጀምረው የልጆን ጤና በማወቅ ነው!!!ካሉበት ሆነው የልጆን አካላዊ እድገት...
31/08/2026

👉ባዲሱ አመት ለልጆ ምን ሊያደርጉ አስበዋል!!

እድገታቸውን ማረጋገጥ ካሉ ትክክለኛ ውሳኔ ወስነዋል!!

ጤናማ እድገት የሚጀምረው የልጆን ጤና በማወቅ ነው!!!

ካሉበት ሆነው የልጆን አካላዊ እድገት፤ቋንቋ፤ አስተሳሰብ፤ ማህበራዊ እና የተግባቦት እድገት ደረጃ ይገምግሙ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icaremc.app ይህንን ሊንክ በመጫን መተግበሪያውን ያውርዱ አባል ይሁኑ! የልጆን የተወለዱበትን ቀን ያስገቡ ፤
ለእድሜያቸው የሚጠበቀውን መድረሳቸውን ይገምግሙ በአጭር ፅሁፍ እኛን ያማክሩ

ክብደት እና ቁመት ይመዝግቡ መግበሪያው ውስጥ ያስቀምጡ ከሳምንት ከወር፤ ከዓመት፤ በኃላ ያለውን ልዩነት ይመዝግቡ ይገምግሙ ያማክሩ ልጆን ክትትል ከIcare Mc እስፔሻሊስት ሃኪሞች ጋር ያድርጉ

ጤናማ እድገት የሚጀምረው የልጆን ጤና በማወቅ ነው!!!

ከ0-18ዓመት ላሉ ልጆች እስፔሻሊስት ሃኪሞች በጥምረት!!

ለበለጠ መረጃ 0964407777
https://t.me/DRPGO

ONLINE CONSULTATION PARTNERSHIP — URGENT CALLSpecialist & Subspecialist Consultation PartnersScheduled online consultati...
27/08/2026

ONLINE CONSULTATION PARTNERSHIP — URGENT CALL

Specialist & Subspecialist Consultation Partners

Scheduled online consultations — Pediatrics and Obstetrics & Gynecology — let's give time and help the community

Pediatrics:
General Pediatrics,
Neonatology,
Pediatric Cardiology,
Pediatric Neurology,
Pediatric Endocrinology,
Pediatric Pulmonology,
Pediatric Dentistry,
Pediatric Surgery,
Pediatric Palliative Care,
Pediatric Orthopedic Surgery, Child & Adolescent Psychiatry

Obstetrics & Gynecology:
General OB/GYN,
Maternal-Fetal Medicine, Reproductive Endocrinology, Infertility Specialist,
Gynecologic Oncology, Urogynecology,
Pediatric & Adolescent Gynecology,
Family Planning

Why partner with iCareMC
-Reach patients across all of Ethiopia
-Grow your practice and visibility
-Flexible, doctor-set availability
✍️-Register, manage bookings and get paid — all in the app

To join, share
-Specialty / subspecialty and years of experience
-Online and in-person schedule
Clinic or hospital name
-Medical license number and certificate

Download the iCare Doctors app
The only way to partner with iCareMC
play.google.com/store/apps/details?id=com.icaremc.doctors

Phone: 0964607777
Telegram:
iCareMC — dedicated for change

Michooma Gorsa Onlaayinii — Waamicha Ariifachiisaa

Michoota Gorsa Ogeessotaa fi Ogeessota Gadi Fageenyaa

Gorsa onlaayinii sagantaa qabu — Pediatrics fi Obstetrics & Gynecology — yeroo keenya haa kennuu, hawaasa haa gargaarru

Pediatrics (Fayyaa Daa'immanii): General Pediatrics,
Neonatology,
Pediatric Cardiology,
Pediatric Neurology,
Pediatric Endocrinology,
Pediatric Pulmonology,
Pediatric Dentistry,
Pediatric Surgery,
Pediatric Palliative Care,
Pediatric Orthopedic Surgery, Child & Adolescent Psychiatry

Obstetrics & Gynecology:
General OB/GYN, Maternal-Fetal Medicine,
Reproductive Endocrinology, Infertility Specialist,
Gynecologic Oncology, Urogynecology,
Pediatric & Adolescent Gynecology,
Family Planning

Maaliif iCareMC waliin michoomtan
-Bakka Itoophiyaa hunda keessa dhukkubsattoota bira gahaa
-Ogummaa fi beekamtii keessan guddisaa
-Yeroo hojii doktoraan murtaa'u, sochoosaa
✍-Galmaa'aa, booking bulchaa, kaffaltii argadhaa — hunduu appii keessatti

Miseensa ta'uuf, kana nuuf ergaa
-Ogummaa / ogummaa gadi fageenyaa fi waggoota muuxannoo
-Sagantaa onlaayinii fi dhuunfaa
Maqaa kiliinikaa yookaan hospitaalaa
-Lakkoofsa hayyamaa fi ragaa (certificate)

Appii iCare Doctors buufadhaa
Karaa qofa iCareMC waliin itti michoomtan
play.google.com/store/apps/details?id=com.icaremc.doctors

Bilbila: 0964607777
Telegram:
iCareMC — jijjiiramaaf kan of kenne

24/07/2026
https://www.facebook.com/share/1ECXzVwdTa/
28/04/2026

https://www.facebook.com/share/1ECXzVwdTa/

በኢትዮጵያ ውስጥ እድሜያቸዉ ከ12ወር-23ወር ከሚሆኑ ህፃናት 47% ብቻ ናቸው ሙሉ ለሙሉ የተከተቡት።ይህ አሃዝ እንደ ክልሉ የተለያየ ቢሆንም የክትባት ስርጭቱ ግን አነስተኛ እንደሆነ ያመላክታል።

🤔ልጆቻችንን ለምን ክትባት እናስከትብ?

👉🏾ክትባት ከተለያዩ ተላላፊ ከሆኑ ህመሞች ለምሳሌ ኩፍኝ፣ ጆሮ ደግፍ፣ ፓሊዮ፣የሳንባ ምች፣ቴታነስ እና የመሳሰሉት ህመሞች ሰውነት እራሱን እንዲከላከል ይረዳል።

✅ክትባት ልጆች ብቻ ሳይሆኑ አዋቂዎችም እራሳቸውን ለመከላከል መውሰድ ይኖርባቸዋል።ከነዚህም መካከል የጉበት ቫይረስ B(Hepatitis 😎 ፣የቴታነስ እና የ ሂውማን ፓፒሎማ ቫይረስ(HPV) ክትባቶች ተጠቃሽ ናቸው።

አለም አቀፍ የክትባት ሳምንት በየዓመቱ ከሚያዚያ 16-22 ይከበራል።የዘንድሮው የክትባት ሳምንት”ክትባቶች ለሁሉም ትውልድ ውጤታማ ናቸው” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል።

ላንሴት የእናቶች የህፃናት ጤና እና የቀዶ ህክምና ማዕከል

https://t.me/LANCETMCH
☎️+251946888883 /0115532760

📍ከሲግናል ወደ 22 በሚወስደው መንገድ ድልድዩ ጋር ከመድረሶ በፊት

🔥የተባባሰውን እጥረት እና እጦት ተከትሎ በቤት ውስጥ ቤንዚን እና ናፍጣ ማስቀመጥ በእናቾች እና በሕፃናት ላይ የሚያስከትለው የጤና ችግርቤት ውስጥ ቤንዚን ወይም ናፍጣ ማስቀመጥ በተለይ ለእር...
25/04/2026

🔥የተባባሰውን እጥረት እና እጦት ተከትሎ በቤት ውስጥ ቤንዚን እና ናፍጣ ማስቀመጥ በእናቾች እና በሕፃናት ላይ የሚያስከትለው የጤና ችግር

ቤት ውስጥ ቤንዚን ወይም ናፍጣ ማስቀመጥ በተለይ ለእርጉዝ እናቶች፣ ለአዲስ የተወለዱ ህፃናት፣ ለልጆች ከፍተኛ የጤና ችግር ያመጣል። እነዚህ ነገሮች ቢዘጉም እንኳ ጎጂ ጭስ (vapors) በመልቀቅ አየሩን ይበክላሉ።
1. እርጉዝ እናቶች
-የፅንስ መጥፋት (miscarriage) ወይም -ዝቅተኛ ክብደት ሊያመጣ ይችላል
2. ለአዲስ የተወለዱ ሕጻናት እና ልጆች
-የመተንፈሻ ችግር፣
-የደም ካንሰር
-በስህተት መጠጣት (poisoning) አደጋ
3. አጠቃላይ አደጋ
-እሳትና ፍንዳታ አደጋ
-በየትኛውም እድሜ ክልል -ረጅም ጊዜ ተጋላጭነት የደም ችግርና የደም ካንሰር (leukemia ) ያመጣ እንዲሁም የቤት ውስጥ አየርን በመበከል የመተንፈሻ አካል ችግር ያስከትላል

👉የደህንነት ምክር
ቤንዚን እና ናፍጣ በቤት ውስጥ በምንም ምክንያት መቀመጥ የለባቸውም::

👉በአሁኑ ጊዜ የተባባሰውን የነዳጅ እጦት ተከትሎ አግባብነት የሌለውን ትርፍ ለማግኘት ቦታውን ትቶ በየቤቱ የገባውን ቤንዚን እና ናፍጣ ለጤና ጠንቅ መሆኑ ለህብረተሰቡ በማስተማር ጤናውን እንዲመርጥ እና ከዚህ ተግባር ላይ የተሰማሩትን የሚመለከተው አካል እንዲቆጠቡ በማድረግ የህዝቡንም ደህንነት ለመጠበቅ ዘላቂ እርምጃ ቢወሰድ መልካም ነው እላለሁ ::

አመሰግናለሁ
ቸር እንሰንብት
ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት share ያድርጉ

በዶ/ር ትዕግስት አርጋው የህፃናት ህክምና እስፔሻሊስት

የእናቶችንና የህፃናትን ጤናን ከታች ባለው link ይቀላቀሉ ! ቤተሰብ ይሁኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ቴሌግራም- t.me/DRPGO
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Facebook- fb.me/drtigist

03/04/2026
06/03/2026
16/02/2026

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የእናቶችና የህፃናት ጤና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share