Altilid Food Consulting PLC

Altilid Food Consulting PLC Altilid Food Consulting is established to bridge the knowledge gaps across the food system.

We are motivated to bring the best solutions in food safety and quality, agri-business development, conformity assessment and the hospitality sector.

09/06/2025
05/06/2025

የዓለም የምግብ ደህንነት ቀን በየአመቱ ጁን 7 ተከብሮ ይዉላል።

እለቱን የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት(FAO) እንዲሁም የአለም የጤና ድርጅት (WHO) በጋራ ያስተባብሩታል።

አላማው ሰዎች ስለ ምግብ ደህንነት ግንዛቤ እንዲኖራቸው ብሎም ለተግባራዊነቱም የራሳቸውን ሚና እንዲወጡ ማስቻል ነው።

የ 2025 የምግብ ደህንነት ቀን መሪ ቃል
“የምግብ ደህንነት- ሳይንስ በተግባር” የሚል ነው። እለቱ የምግብ ደህንነት ጉዳቶችን ለመረዳት ሳይንሳዊ እውቀት መሰረት መሆኑን የሚያስታውሰን ይሆናል ።

በተጨማሪም የሳይንስን ፅንሰ ሃሳቦችን እና ግኝቶችን ተግባራዊ በማድረግ በምግብ ደህንነት አለመሟላት የሚከሰቱ የህብረተሰብ ጤናን ብሎም የኢኮኖሚ ጉዳቶችን እንድንከላከል ወሳኝ ሚና አለው።

የምግብ ደህንነት የሁላችንም የጋራ ሃላፊነት በመሆኑ ለተግባራዊነቱ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ መልእክታችን ነው።

Address

Qore Street, Infront Of Consolata Missionaries
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 12:30

Telephone

+251949218888

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Altilid Food Consulting PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share