19/07/2023
ሜድትራኒያን ዳየት እና ኮሌስትሮል
መጀመሪያ እስቲ ኮሌስትሮል ምን ማለት እንደሆነ እንይ
ኮሌስትሮል ማለት እንደ የሻማ መስሪያ ሰም የመሰለ ስብ ነገር ሲሆን በልብ አካባቢ የሚጠራቀም ነው።
ኮሌስትሮል በልባችን ዙሪያ በጣም ሲጠራቀም ልባችን ኦክስጅን እና ደም በትክክል እንዳያዘዋውር ይከለክለዋል።
በዚህ ምክንያት የልብ ችግር እና እስትሮክ(stroke) ልንታመም እንችላለን።
ይሄንን ካወራን ስለ ኮሌስትሮል ከሜድትራኒያን ዳየት ጋር ምን እንደሚያገናኛቸው ታዲያ?
የሜድትራኒያን ዳየት ( አመጋገብ) ልብ ድካም እና እስትሮክን በትክክል የሚያስቀርልን አመጋገብ ስርዓት ነው።
ሜድትራኒያን ባሕር አካባቢ፤ እንደ ግሪክ ያሉ ሀገሮች ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች የሚከተሉት አመጋገብ ስርዓት
ሜድትራኒያን ዳየት ይባላል
እነዚህ ሰዎች በአለም ላይ ጤነኛ እና እረዥም እድሜ ከሚኖሩ ሰዎች ቀዳሚዎቹ ናቸው። ለዚህ ሚስጥሩ ደግሞ አመጋገባቸው ነው።
ሜድትራኒያን ዳየት ምን ምን ያካትታል
ከፍተኛ አንቲ ኦክሲዳንት(antioxidant) ፣ ፕሮቲን እና ጤናማ ቅባቶችን ያካተተ ነው።
🥑🥑🥑🥑🥑🥑🥑🥑🥑🥑🥑🥑🥑🥑🥑🥑🥑🥑🥑 🫒🫒🫒🫒🫒የሜድትራኒያን ዳየት ምስጢር በዋነኝነት ኦሊቫ ኦይል ነው። ኦሊቫ ኦይል ጤናማ ያልሆነውን ቅባት ( ኮሌስትሮል) ቀንሶ ጤናማ በሆነ ቅባት መተካት ይችላል።🫒🫒🫒🫒
📕📕የሜድትራኒያን ዳየታችንን ስትሞክሩ የአንድ ጊዜ ለውጥ ብቻ ሳይሆን የህይወት ልምድ እንዲሆናችሁ ስለሆነ ፍላጎታችን ከ80 በላይ የሜድትራኒያን ዳየት ምግቦችን ያካተተ መፅሃፍ አብረን እንሰጣችኋለን።📕📕📓📓
የ28 ቀን ሜድትራኒያን ዳየት ሚል ፕላናችን ዋጋ፦800ብር ብቻ
የ50 ቀን ሜድትራኒያን ዳየት ሚል ፕላናችን ዋጋ፦1000ብር ብቻ
👨👩👦👦 ከቤተሰባችሁ ወይም ከእናንተ በኮሌስትሮል ያለበት አለ?
ስለሜድትራኒያን ዳየት አመጣጥ እና ሙሉ ታሪክ ለማወቅ ከታች አለላችሁ!!!
መልካም ቀን