12/07/2026
Project Management ምንድን ነው?
Project Management ማለት ፕሮጀክትን በተወሰነው ጊዜ (Time)፣ ወጪ (Cost) እና ጥራት (Quality) ማጠናቀቅ የሚያስችል የእቅድ፣ የአስተዳደር እና የቁጥጥር ሂደት ነው።
የ FKT Consulting Group ዋና ዓላማ ተቋማትና ድርጅቶች ስልታዊ የምክር አገልግሎት፣ የአቅም ግንባታ እና የቴክኖሎጂ ድጋፍ በመስጠት የአሠራር ብቃታቸውን እንዲያሻሽሉ እና ዘላቂ እድገት እንዲያስመዘግቡ መርዳት ነው።
(1)
Addis Ababa
Addis Ababa
Be the first to know and let us send you an email when FKT Consulting Group posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.