10/04/2026
የ ጡት ካንሰር ( Breast Cancer)
====================
በ ዓለም ሁነም በ ሀገራችን ኢትዮጵያ በሰፊው እየተስፋፋ ያለ በሽታ ነው :: በ ኢትዮጵያ ቁጥር በከፍተኛ መጠን እየጨመረ ሲሆን በዳጉ አገሮች እየቀነሰ ነው ምክንያቱም ቅድመ ምርመራ (Screening) ስለሚደርግ ነው, አአ በጥቂቱ ሆስፒታል ነው በኛ ሀገር ሚገኘው ::
በሴቱች ይበዛል -99% ምክንያቱም ከ Hormone (Estrogen, Progestrone ) ይህ ሆርሞነ ከወር አበባ ጋር ቀጥተኛ ተያያዥ አለው ስለሆነም receptor ከ ዚህ hormone ጋር reaction በማረግ ከቁጥጥር የወጣ የጡት cells እርባታ ይከናወናል ቅድም ምርመራ ተደአጎ ቶሎ ሕክምና ካላገኘ ወደ ጋዳይ ካንሰርነት ያድጋል ::
አጋላጭ ምክንያት -
============
👍 አከባቢ ተጋልጭ - የተለያየ chemicals
👍 በ ቤተሰብ
👍በዘር
ቅድመ ምርመራ /መከላከያ ዘዴዎች -
👍 screening -
=> Mammography, IHC
=> Molecular test, genetic test etc.
👍 በዘር ካለ - Surgery, Medication (Tamoxifen...)
👍ከ አጋላጭ ሁኔታዎች ራስን መጠበቅ ወዘተ
ሕክምናው -
👍Surgery -
👍Medical -