Loza Nutritional Consulting and Therapy

Call Website Contact the practice

Loza Nutritional Consulting and Therapy Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Loza Nutritional Consulting and Therapy, Nutritionist, megenagna, Addis Ababa.
(1)

Apply personalized meal plans to help manage and improve chronic conditions like diabetes, high blood pressure, obesity, and cholesterol issues through tailored diet changes.

31/10/2026

ሎዛ የስነ ምግብ ህክምና ማዕከል ተደራሽነቱን ከፍ ለማድረግ ተግተን እየሰራን ሲሆን፤ አሁን ላይ አዳዲስ ቅርንጫፎቻችንን በጅጅጋ እና በባህር ዳር ከፍተን አገልግሎት መስጠት ጀመረናል!
በቅርንጫፎቻችን በአካል በመቅረብ፦
• ለጤናማ ክብደት መጨመር
• ለስኳር ህመም
• ለልብና የደም ቧንቧ በሽታዎች
• ለደም ግፊት
• ለኮሌስተሮል መጨመር እና ለሌሎች ስር ለሰደዱ የጤና ችግሮች
ብቃት ባላቸው ሀኪሞችና የስነ ምግብ ባለሙያዎች የታገዘ ጥራት ያለው የህክምና እና የምክር አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።

#የስኳርበሽታ

29/10/2026

የስኳር በሽታ : የወ/ሮ ንግስት እውነተኛ ታሪክ!

በማዕከላችን ለክብደት መጨመር ፣ለስኳር፣ ለልብና የደም ቧንቧ በሽታዎች፣ ለደም ግፊት፣ ለኮሌስተሮል መጨመር እና ለሌሎች ስር የሰደዱ የጤና ችግሮች ብቃት ባላቸው ሀኪሞችና የስነ ምግብ ባለሙያወች አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ።

አድራሻ : አዲስ አበባ መገናኛ ግሬስ ሲቲ ሞል 2ኛ ፎቅ ያገኙናል

📞 ለበለጠ መረጃ በ 09 89-30-00-07 ወይም 09 07-86-85-84 ይደውሉልን
#የስኳርበሽታ

27/10/2026

ለጣፋጮች የምግብ እቅድ ተዘጋጀላቸው! ውጤቱን ለማየት የሎዛ ቤተሰብ ይሁኑ!

በማዕከላችን ለክብደት መጨመር ፣ለስኳር፣ ለልብና የደም ቧንቧ በሽታዎች፣ ለደም ግፊት፣ ለኮሌስተሮል መጨመር እና ለሌሎች ስር የሰደዱ የጤና ችግሮች ብቃት ባላቸው ሀኪሞችና የስነ ምግብ ባለሙያወች አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ።

አድራሻ : አዲስ አበባ መገናኛ ግሬስ ሲቲ ሞል 2ኛ ፎቅ ያገኙናል

📞 ለበለጠ መረጃ በ 09 89-30-00-07 ወይም 09 07-86-85-84 ይደውሉልን
#የስኳርበሽታ

23/10/2026

ጣፋጮቹ በ ሎዛ

21/10/2026

የ7 ዓመት የስኳር በሽታ በ6 ወር ለውጥ

በማዕከላችን ለክብደት መጨመር ፣ለስኳር፣ ለልብና የደም ቧንቧ በሽታዎች፣ ለደም ግፊት፣ ለኮሌስተሮል መጨመር እና ለሌሎች ስር የሰደዱ የጤና ችግሮች ብቃት ባላቸው ሀኪሞችና የስነ ምግብ ባለሙያወች አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ።

አድራሻ : አዲስ አበባ መገናኛ ግሬስ ሲቲ ሞል 2ኛ ፎቅ ያገኙናል

📞 ለበለጠ መረጃ በ 09 89-30-00-07 ወይም 09 07-86-85-84 ይደውሉልን
#የስኳርበሽታ

የጉበት ስብን ለማጥፋት ምን እንመገብ?፦1. ሙሉ እህሎች (Whole Grains)እንደ ኦትስ (Oats)፣ ገብስና ሙሉ ስንዴ ያሉ ምግቦች በፋይበር የበለፀጉ ናቸው። የረሃብ ስሜትን ለመቆጣጠርና...
18/10/2026

የጉበት ስብን ለማጥፋት ምን እንመገብ?፦

1. ሙሉ እህሎች (Whole Grains)
እንደ ኦትስ (Oats)፣ ገብስና ሙሉ ስንዴ ያሉ ምግቦች በፋይበር የበለፀጉ ናቸው። የረሃብ ስሜትን ለመቆጣጠርና የደም ስኳርን በተሻለ ሁኔታ ለመቆጣጠር ይረዳሉ። ከተጣሩ እህሎች ይልቅ ሙሉ እህሎችን መምረጥ ለጉበት ጤና ይጠቅማል።

2. አረንጓዴ ቅጠላቅጠሎች
እንደ ቆስጣና ሌሎች አረንጓዴ ቅጠላቅጠሎች ቪታሚኖችን፣ ማዕድናትንና ፋይበርን ይይዛሉ። በየቀኑ ከእነዚህ ምግቦች መመገብ ጤናማ ክብደትን ለመጠበቅና የተመጣጠነ አመጋገብን ለማሳካት ይረዳል።

3. አቮካዶና የወይራ ዘይት
እነዚህ (Unsaturated Fats) ይይዛሉ። በተለይ በብዛት የሚወሰዱ (Saturated Fats) በእነዚህ ቅባቶች መተካት ለልብና ለጉበት ጤና ይጠቅማል። ሆኖም ቅባት ከፍተኛ ካሎሪ ስላለው መጠኑን መጠበቅ አስፈላጊ ነው።

4. ሰርዲን
እንደ ሰርዲን ያሉ ዓሦች ኦሜጋ-3 ይይዛሉ። (Omega-3 Fatty Acids) በደም ውስጥ ያለውን ትራይግሊሰራይድ (Triglyceride) ለመቀነስ ይረዳል።

5 ፍራፍሬዎች
እንደ ፖም፣ ብርቱካንና ጉዋቫ ያሉ ሙሉ ፍራፍሬዎች ፋይበርና ሌሎች ጠቃሚ ንጥረ ነገር ይይዛሉ።በጁስ መልክ ይልቅ ሙሉ ፍራፍሬን መምረጥ የተሻለ ነው።

በሎዛ የጤና ማዕከል፣ ለጤናዎና ለግል ፍላጎትዎ የሚስማማ የአመጋገብ ዕቅድና የሕክምና ክትትል በማግኘት የጤና ጉዞዎን ይጀምሩ!

ኑ በምግብ እናክሞ!

16/10/2026

ያልተጠበቀ ውፍረት እና ቅጥነት? (የታይሮይድ እጢ ምልክቶች)

በማዕከላችን ለክብደት መጨመር ፣ለስኳር፣ ለልብና የደም ቧንቧ በሽታዎች፣ ለደም ግፊት፣ ለኮሌስተሮል መጨመር እና ለሌሎች ስር የሰደዱ የጤና ችግሮች ብቃት ባላቸው ሀኪሞችና የስነ ምግብ ባለሙያወች አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ።

አድራሻ : አዲስ አበባ መገናኛ ግሬስ ሲቲ ሞል 2ኛ ፎቅ ያገኙናል

📞 ለበለጠ መረጃ በ 09 89-30-00-07 ወይም 09 07-86-85-84 ይደውሉልን
#የስኳርበሽታ

ከስኳር መድኃኒት ነፃ የሆኑት የፌደራል ፖሊስ አባል!ኢንስፔክተር ተሾመ ይባላሉከ11 ወራት በፊት በፖሊስ ሆስፒታል ሲመረመሩ፣ የስኳር ህመም እንዳለባቸው ተነገራቸው።ከዚያም Metformin 10...
15/10/2026

ከስኳር መድኃኒት ነፃ የሆኑት የፌደራል ፖሊስ አባል!

ኢንስፔክተር ተሾመ ይባላሉ
ከ11 ወራት በፊት በፖሊስ ሆስፒታል ሲመረመሩ፣ የስኳር ህመም እንዳለባቸው ተነገራቸው።ከዚያም Metformin 1000 mg በቀን ሁለት ጊዜ መውሰድ ጀመሩ።

ስለ ሎዛም በማህበራዊ ሚዲያ ሰምተው
ወደ ማዕከላችን መጡ።ሲመጡ የነበራቸው የምርመራ ውጤት የ 3 ወር የስኳር ክምችት HbA1c ውጤታቸው 8.1% ሲሆን፣ እለታዊ የደም ስኳራቸው (FBS) ደግሞ 147 mg/dL ነበር።

በሎዛ በየወሩ በነበራቸው የሕክምና ክትትል አስፈላጊው የላቦራቶሪ ምርመራ እየተሰራ በምርመራ ውጤታቸውና በጤና ሁኔታቸው መሠረት የመድኃኒት ማስተካከያ እየተደረገ፣ ለጤና ሁኔታቸው የተስማማ የግል የአመጋገብ ዕቅድ በየወሩ ይዘጋጅላቸው ነበር።

ታካሚያችን በሌላ የጤና ተቋም ያደርጉት የነበረውን የሕክምና ክትትል አላቋረጡም ነበር።ከጥቂት ወራት በኋላ ወደ ቀድሞ ሐኪማቸው ሄደው ሲመረመሩ፣ በወቅቱ ባለው የጤና ሁኔታቸውና በምርመራ ውጤታቸው መሠረት ሐኪማቸው የስኳር መድኃኒታቸውን አቋረጠላቸው።

በሎዛ ያደርጉት የነበረው የ6 ወራት ክትትል ሲጠናቀቅ፣ የHbA1c ውጤታቸው ከ8.1% ወደ 5.2% ዝቅ ሊል ችሏል።

ዛሬ ኢንስፔክተር ተሾመ የስኳር መድኃኒት ሳይወስዱ 9 ወራትን አሳልፈዋል። አሁንም በየ3 ወሩ ወደ ሎዛ በመምጣት የላቦራቶሪ ምርመራ ያደርጋሉ፣ የጤና ሁኔታቸውንም ይከታተላሉ። የአመጋገብ ልማዳቸውንና ጤናማ አኗኗራቸውንም ቀጥለዋል።

የስኳር ህመም እንዳለብዎት ከታወቀ፣ መድኃኒት መውሰድ ብቻ ሳይሆን አመጋገብዎን ማስተካከል፣ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን መከተልና የሕክምና ክትትልዎን በቋሚነት መቀጠልም አስፈላጊ ነው።

ይህን ሁሉ በአንድ ቦታ በሎዛ ማግኘት ይችላሉ! ዛሬውኑ ቀጠሮ በማስያዝ የጤና ጉዞዎን ይጀምሩ።

ኑ በምግብ እናክም!

14/10/2026

ከስኳር መድኃኒት ነፃ የሆኑት የፌደራል ፖሊስ አባል!

በማዕከላችን ለክብደት መጨመር ፣ለስኳር፣ ለልብና የደም ቧንቧ በሽታዎች፣ ለደም ግፊት፣ ለኮሌስተሮል መጨመር እና ለሌሎች ስር የሰደዱ የጤና ችግሮች ብቃት ባላቸው ሀኪሞችና የስነ ምግብ ባለሙያወች አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ።

አድራሻ : አዲስ አበባ መገናኛ ግሬስ ሲቲ ሞል 2ኛ ፎቅ ያገኙናል

📞 ለበለጠ መረጃ በ 09 89-30-00-07 ወይም 09 07-86-85-84 ይደውሉልን
#የስኳርበሽታ

Address

Megenagna
Addis Ababa
GRACECITYMALL

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 17:30
Sunday 08:30 - 13:00

Telephone

+251989300007

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Loza Nutritional Consulting and Therapy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Loza Nutritional Consulting and Therapy:

Shortcuts

Share

Category