Afri Herbal አፍሪ ኸርባል ኮስሞቲክስ

Afri Herbal አፍሪ ኸርባል ኮስሞቲክስ አፍሪ ኸርባል ኮስሞቲክስ የተፈጥሮ ግብዓቶችን ብቻ በመጠቀም የውበት መጠበቂያ ምርቶችን በማምረት በኢንዱስትሪው ትልቅ ተፅዕኖ በመፍጠር ላይ ያለ የንግድ ተቋም ነው ።

መልካም የመውሊድ በዓል!
25/08/2026

መልካም የመውሊድ በዓል!

እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሰዎ!በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!መልካም የመውሊድ በዓል!አፍሪ ኸርባልወደ ተፈጥሮ እንመለስ!
25/08/2026

እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሰዎ!
በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!
መልካም የመውሊድ በዓል!

አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ!

መልካም የስራ ሳምንት!አፍሪ ኸርባልወደ ተፈጥሮ እንመለስ!
24/08/2026

መልካም የስራ ሳምንት!
አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ!

✨ውድ ደንበኞቻችን ሳምንታዊው የአፍሪ ይመልሱ ይሸለሙ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ጊዜውን ጠብቆ ተገኝቷል!ትክክለኛውን መልስ በመመለስ እና ከታች ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት ተሸላሚ ይሁኑ🎉1-...
22/08/2026

✨ውድ ደንበኞቻችን ሳምንታዊው የአፍሪ ይመልሱ ይሸለሙ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ጊዜውን ጠብቆ ተገኝቷል!
ትክክለኛውን መልስ በመመለስ እና ከታች ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት ተሸላሚ ይሁኑ🎉

1- የፌስ ቡክ ገጻችንን ፎሎው ማድረግ
2- ይህን ፖስት ላይክ እና ሼር ማድረግ
3- መልስ ስትሰጡ ማለት ግዴታ ነው

* ሽልማቱ
በየሳምንቱ 5 አሸናፊዎችን የምንሸልም ሲሆን
1ኛ - የአፍሪ ኸርባል ፓኬጅ
2ኛ - ሳምንታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል
3ኛ - የ200ብር ካርድ
4ኛ - የ100ብር ካርድ
5ኛ - የ100ብር ካርድ

ከሳምንት ሳምንት ከአፍሪ ጋር በመሆን እየመለሱ ይሸለሙ!
🌿 አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ

አፍሪ ኸርባል 🌱ወደ ተፈጥሮ እንመለስ☘️
21/08/2026

አፍሪ ኸርባል 🌱
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ☘️

መልካም የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል! 🎉✨እንኳን ለብርሃነ ደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የብርሃንና የደስታ ያድርግልን።መልካም በዓል! ✨አፍሪ ኸርባ...
19/08/2026

መልካም የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል! 🎉✨

እንኳን ለብርሃነ ደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የብርሃንና የደስታ ያድርግልን።

መልካም በዓል! ✨
አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ!

#ደብረታቦር #ቡሄ

🥕 ካሮት ለቆዳ እና ለፀጉር ውበት ያለው አስደናቂ ጥቅም! ✨ካሮት ለምግብነት ብቻ ሳይሆን ለቆዳችን እና ለፀጉራችን ጤንነት የሚሰጠው ጥቅም ከፍተኛ እንደሆነ ያውቃሉ? በቪታሚን ኤ (Beta-c...
18/08/2026

🥕 ካሮት ለቆዳ እና ለፀጉር ውበት ያለው አስደናቂ ጥቅም! ✨

ካሮት ለምግብነት ብቻ ሳይሆን ለቆዳችን እና ለፀጉራችን ጤንነት የሚሰጠው ጥቅም ከፍተኛ እንደሆነ ያውቃሉ? በቪታሚን ኤ (Beta-carotene)፣ በቪታሚን ሲ እና በአንቲኦክሲዳንት የበለፀገው ካሮት ተፈጥሯዊ የውበት ሚስጥር ነው።

ዋና ዋና የውበት ጥቅሞቹ፡

🌿 የቆዳን ብሩህነት ይጨምራል (Glowing Skin)፦ በውስጡ ያለው ቪታሚን ሲ እና አንቲኦክሲዳንት የቆዳን ድብዝዝነት በማስወገድ የተፈጥሮ ወዛማነት እና ብሩህነት ይሰጣል።

🌿 የእርጅና ምልክቶችን ይከላከላል (Anti-Aging)፦ Beta-carotene የተጎዱ የቆዳ ሴሎችን በማደስ የፊት መጨማደድ እና የዕድሜ ምልክቶች እንዳይፈጠሩ ይረዳል።

🌿 የፊት ብጉርን እና ጥቁር ነጠብጣብን ይቀንሳል፦ ተፈጥሯዊ የዘይት መጠንን (Sebum) ለማጣጣምና የእብጠት ስሜትን ለመቀነስ ይረዳል።

🌿 የፀጉር እድገትን ያፋጥናል፦ የራስ ቆዳ የደም ዝውውር እንዲፋጠን በማድረግ ፀጉር እንዳይረግፍ እና ወፍራም ሆኖ እንዲያድግ ያደርጋል።

እንዴት መጠቀም እንችላለን?

1.ለፊት ማስክ (Face Mask)፦ የተቀቀለና የተፈጨ ካሮትን ከአንድ የሻይ ማንኪያ ማር ጋር በመቀላቀል በፊቶ ላይ ለ15 ደቂቃ አድርገው በለስላሳ ውሃ ይታጠቡት።

2.ለፀጉር (Carrot Oil)፦ የተፋቀ ካሮትን በኮኮናት ወይም በወይራ ዘይት ውስጥ በጥቂቱ በማንተከተክ የሚገኘውን ዘይት ለራስ ቆዳ ማሳጅ መጠቀም።

3.በምግብነት፦ የካሮት ጁስ መጠጣት ወይም በጥሬው መመገብ የቆዳን ጤንነት ከውስጥ ወደ ውጭ ያበራል።

💡 የዛሬው የውበት ምክር፡ ውድ የሆኑ የኬሚካል ውጤቶችን ከመጠቀማችን በፊት የኩሽናችንን ተፈጥሯዊ ሀብቶች እንጠቀም!

ይህን መረጃ ለወዳጅዎ ሼር (Share) በማድረግ ያካፍሉ! 👇

አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ!

ፀጉርዎ እየሳሳ ወይም እየረገፈ አስቸግሮዎታል? መፍትሄው ተፈጥሮ ዘንድ አለ! 🌿ተፈጥሯዊው የሮዝመሪ ቅመም የራስ ቆዳ የደም ዝውውርን በማሳደግ የፀጉር ስሮችን ያነቃቃል። የእኛ የሮዝመሪ ሻምፖ...
14/08/2026

ፀጉርዎ እየሳሳ ወይም እየረገፈ አስቸግሮዎታል? መፍትሄው ተፈጥሮ ዘንድ አለ! 🌿

ተፈጥሯዊው የሮዝመሪ ቅመም የራስ ቆዳ የደም ዝውውርን በማሳደግ የፀጉር ስሮችን ያነቃቃል። የእኛ የሮዝመሪ ሻምፖ ይህንን ተፈጥሯዊ ኃይል ከተፈጥሮ ዘይቶች ጋር አዋህዶ ለፀጉርዎ የሚገባውን እንክብካቤ ይሰጣል።

ለምን የእኛን ሮዝመሪ ሻምፖ ይመርጣሉ?

🌿 100% ተፈጥሯዊ፡ ለራስ ቆዳ ተስማሚ እና ጎጂ ኬሚካሎች የሌሉበት።

🌿 ጠንካራ እና ወፍራም ፀጉር፡ የፀጉርን ጥንካሬ ይጨምራል፣ እንዳይሰባበር ይከላከላል።

🌿 ለወንዶችም ለሴቶችም፡ ለማንኛውም የፀጉር ዓይነት (ለደረቅ፣ ለቅባታማ እና ለተጎዳ ፀጉር) የሚሆን።

✨ የፀጉርዎን ውበት ዛሬውኑ ይመልሱ! ✨

አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ!

#የፀጉርእንክብካቤ #ሮዝመሪሻምፖ #ተፈጥሯዊእንክብካቤ

13/08/2026

አፍሪ ኸርባል🌱
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ☘️

Address

Bole, Reality Plaza/10th Floor
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251911531803

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afri Herbal አፍሪ ኸርባል ኮስሞቲክስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Afri Herbal አፍሪ ኸርባል ኮስሞቲክስ:

Shortcuts

Share