ዶ/ር ናርዶስ-የህጻናት አጥንት ህክምና

ዶ/ር ናርዶስ-የህጻናት አጥንት ህክምና ዶ/ር ናርዶስ ወርቁ
የህጻናት አጥንት ቀዶ ህክምና ሰብ-እስፔሻሊስት

02/04/2026

https://vt.tiktok.com/ZSHr8u7hK/

ልጆቻችሁ መራመድ ሲጀምሩ እግራቸው ተጣመመብኝ ብላችሁ ተጨንቃችኋል? ስለ Genu Varum (O) እና Genu Valgum (X) ማወቅ ያለባችሁን ሁሉ በዚህ ቪዲዮ አጠር አድርጌ አብራራለሁ። ሙሉውን ይመልከቱ! 🩺👶🦵 #ዶክተርናርዶስ #የህፃናትአጥንት #የእግርመጣመም #ጤና

02/04/2026

https://vt.tiktok.com/ZSHr8ackb/

ልጆቻችሁ መራመድ ሲጀምሩ እግራቸው ተጣመመብኝ ብላችሁ ተጨንቃችኋል? ስለ Genu Varum (O) እና Genu Valgum (X) ማወቅ ያለባችሁን ሁሉ በዚህ ቪዲዮ አጠር አድርጌ አብራራለሁ። ሙሉውን ይመልከቱ! 🩺👶🦵 #ዶክተርናርዶስ #የህፃናትአጥንት #የእግርመጣመም #ጤና

26/03/2026

https://vt.tiktok.com/ZSH2wvMQp/

ልጅዎ ሲራመድ እግሩ ወደ ውስጥ መታጠፍ (Intoeing) ያሳስብዎታል? 🤔አብዛኛውን ጊዜ ይህ ‘ኢንቶይንግ’ የሚባለው ሁኔታ እድሜያቸው እየጨመረ ሲሄድ በራሱ የሚስተካከል ነው። ግን መቼ ነው ማማከር ያለብን? 👨‍⚕️🩺ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ መረጃ ይሰጥዎታል።
#የልጆችጤና #ኦርቶፔዲክስ #ጤና #የአጥንትጤና #የህፃናትሐኪም

https://vt.tiktok.com/ZSuKyrxK2/

23/03/2026

ልጆች ለምን በጣቶቻቸው ጫፍ ይሄዳሉ? 🤔🦶ልጅዎ በእግሩ ጣት መሄድ የጀመረው መቼ ነው? 🕒 ሁልጊዜ "ልምድ ነው" ብለን ማለፍ የለብንም። መቼ ነው ሀኪም ማማከር ያለብን? መልሱን በቪዲዮው ይከታተሉ። 👩‍⚕️👨‍⚕️
#የልጆችጤና #ዶክተር

https://vt.tiktok.com/ZSuWyXHHS/

20/03/2026

የልጅዎን የትምህርት ቤት ቦርሳ መዝነው ያውቃሉ? ⚖️ ከባድ ቦርሳ በልጆች አጥንት ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ያውቃሉ? ልጆቻችን በትምህርት ቤት ቦርሳቸው ምክንያት ለጀርባ ህመም እንዳይጋለጡ ምን ማድረግ አለብን? 🎒 የቦርሳ ክብደት ከልጁ የሰውነት ክብደት ከ10-15% መብለጥ የለበትም

https://vt.tiktok.com/ZSubuaTfw/

16/03/2026

ልጆቻችሁ ወተት አልጠጣም ብለው አስቸገሯችሁ? 🥛 አትጨነቁ! የአጥንት ጤናቸው እንዳይጎዳ ማድረግ የምትችሏቸው ቀላል መንገዶች አሉ። ለልጆቻችሁ የአጥንት ጥንካሬ የሚሆኑ መፍትሄዎችን እነሆ!ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይመልከቱ!💡✨

https://vt.tiktok.com/ZSu9HQhoS/

12/03/2026

'ልጄ ለመራመድ ዘገየብኝ' ብለው ተጨንቀዋል? ልጆች እስከ 18 ወር ድረስ መራመድ ቢጀምሩ እንደ መደበኛ ይቆጠራል። ዋናው ነገር ጥንካሬያቸው እና ፍላጎታቸው ነው!

https://vt.tiktok.com/ZSufLVAoL/

08/03/2026

የልጆች ጠፍጣፋ እግር (Flat foot) ያሳስባችኋል? አብዛኛውን ጊዜ ህክምና የማያስፈልገው እና በጊዜ ሂደት የሚስተካከል ነው።ውድ ጫማ ከመግዛታችሁ በፊት ይሄን ቪዲዮ እዩ። 👩‍⚕️🦴

https://vm.tiktok.com/ZS9dmRQoN3uJN-NDafI/

08/03/2026

የልጆች ጠፍጣፋ እግር (Flat foot) ያሳስባችኋል? አብዛኛውን ጊዜ ህክምና የማያስፈልገው እና በጊዜ ሂደት የሚስተካከል ነው።ውድ ጫማ ከመግዛታችሁ በፊት ይሄን ቪዲዮ እዩ። 👩‍⚕️🦴

https://vm.tiktok.com/ZS9dmRQoN3uJN-NDafI/

When your child takes a tumble or a sports injury happens, you shouldn’t have to wait in a crowded general ER. Our 24/7 ...
24/02/2026

When your child takes a tumble or a sports injury happens, you shouldn’t have to wait in a crowded general ER. Our 24/7 Pediatric Orthopedic Emergency Service is designed specifically for growing bones and active kids so your child gets the right care the first time.
Specialized Care: Treatment by fellowship-trained pediatric orthopedic surgeon.
Child-Centric Environment: We focus on making kids feel safe and brave.
Fast Access: Rapid imaging and stabilization for fractures, dislocations, and infections.
Fractures & Breaks: Immediate casting and surgical intervention if needed.
Always Open: 24 hours a day, 7 days a week, 365 days a year.
Contact us: +251946888883/ 0115532760
Lancet MCH and Surgical Center
Location: Signal to 22 road, 200m before reaching the flyover bridge

01/08/2025

Address

Lancet MCH And Surgical Center
Addis Ababa

Telephone

+251972710930

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዶ/ር ናርዶስ-የህጻናት አጥንት ህክምና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ዶ/ር ናርዶስ-የህጻናት አጥንት ህክምና:

Shortcuts

Share

Category