04/06/2026
ዛሬ ዕለተ ኸሚስ ከምሽቱ 3ሰዓት ላይ በአል-ቢናእ አካዳሚ እንገናኝ!
እራስን መቀየር ክፍል 2
ኢስላማዊ እሴቶችን እና የስነ-ልቦና እውቀትን በማጣመር ራሳችንን እንዴት እንገንባ?
ውድ የአል-ቢናዕ አካዳሚ ቤተሰቦች ከዚህ ቀደም በዳዕዋ ፕሮግራማችን እራስን መቀየር(self devlopment) በሚል መሰናዶ መቅረባችን ይታወሳል። አሁንም የፊታችን ሀሙስ(June, 4)ካለፈው ዙር የቀጠለ ልዩ ፕሮግራም ይዘንሎ በቴሌግራም ቻናላችን በቀጥታ ስርጭት(Live) እንጠብቆታለን።
በዘርፉ ባለሙያ በሆኑት ሳይኮሎጂስት እና ዳዒ ኡስታዝ ሙሀመድ አወል ሀሙስ ምሽት 3:00 ቀጠሮ ይዘናል::
📅 ቀን፦ ሐሙስ June 4
🕒 ሰዓት፦ ምሽት 3:00 ሰዓት
📍 ቦታ፦ Telegram Channel
——————————————————-
🍃🌻🍃🌻🍃🌻🌻🍃🌻🍃🌻
አል ቢናዕ አካዳሚ
Share | like | Join
———————————————
https://t.me/al_biinaa
Hamudi Hamudi
You can contact right away.