አፍሪኬር ቤት ለቤት ህክምና Africare Home Health Care

አፍሪኬር ቤት ለቤት ህክምና Africare Home Health Care ቤት ለቤት ህክምና ከተሟላ የህክምና መገልገያ መሳሪያ አቅርቦት ጋ!/ Home Based Health Care Service With Full Medical Equipmen

አፍሪኬር / Africare
ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት/Home Based Health Care Services

0910-57-01-83

ባለፉት ረጅም አመታት ባካበትነዉ ልምድ ለተለያዩ የህክምና ፍላጎትዎ ለቀን፣ ለማታ ወይም ደግሞ ለ 24 ሰዓታት የህክምና ክትትል ፍላጎትዎ የጤና ባለሙያ አገልግሎት ያግኙ።
�የየዕለት ሙሉ ክትትል ለቤትለቤት እና ለድርጅትዎ ሰራተኞች (ሙሉ Vital Sign (የሰውነት
መጠን(T)፣ የደም ግፊት(BP)፣ የትንፋሽ(RR)፣ የሰዉነት ኦክሲጂን መጠን(SPO2)፣ እና የደም ስኳር መጠን(BG) እና የመሳሰሉት)፣ የህመም ህክምና(Pain Management) እና ሙሉ አካላዊ ምርመራ አገልግሎት)
�በማንኛውም የጤና እክል ላሉ ህሙማን
�በተሟላ የህክምና መሳሪያ እና ባሉበት/ በረጅም ዘመን አገልግሎት የካበተ ልምድ ባላቸው የጤና ባለሞያዎች
�ከቤቶ ሳይወጡ አስፈላጊውን ሁሉ ህክምና/ የጤና ክብካቤ እናደርጋለን!!
አገልግሎቶቻችን
�በታካሚ ቤት የሚሰጥ የጤና ክብካቤ ወይም የማስታመም አገልግሎት
�በሁሉም የዕድሜ ክልል ላሉ የህክምና አገልግሎት ፈላጊዎች የተሟላ የህክምና ክትትል
�የታካሚዎችን ናሙና ካሉበት መውሰድ (Sample Collection)
�የመድሃኒት አወሳሰድ ክትትል (Medication Administration)
�የእናቶች እና ሕፃናት የጤና ክብካቤ (Mother & child health care)
�እጅግ ብዙ ሌሎች የህክምና/ጤና አገልግሎቶችን እንሰጣለን
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ሁሉ ልምድ ባላቸው ዶክተሮች እና ስፔሻሊስቶች ክትትል ይደረግባቸዋል( ለዚሁ ሲባል በልዩ ሁኔታ አብረን ለመስራት ከተፈራረምናቸው ጤና ተቋማት ጋር በመሆን)

�ቤቶ እንመጣለን እናክሞታለን! አፍሪኬር ቀዳሚ ምርጫዎ!

አድራሻ፡- ቦሌ ብራስ ከዮድ አቢሲኒያ ጎን
በ 09 10 57 01 83 ይደውሉ…

28/08/2026

Home care

አድራሻችን: ቦሌ ብራስ VIP ROAD
28/08/2026

አድራሻችን: ቦሌ ብራስ VIP ROAD

ከመገናኛ ሲመጡ: ቦሌ ብራስ ከዳሴት ህንፃ በፊት ያለው ግቢ ወይም ቦሌ ብራስ VIP ROAD ከ 22 ታክሲ ...

27/08/2026

Home care service

26/08/2026

Postpartum depression

ቤተሰቦቻቹ በstroke ከተጠቁ ማድረግ የሌለባቹ ነገሮች
24/08/2026

ቤተሰቦቻቹ በstroke ከተጠቁ ማድረግ የሌለባቹ ነገሮች

07/08/2026
🧠 GBS (Guillain-Barré Syndrome) ካለበት ዘመድዎ ጋር እንዴት መርዳት ይቻላል?GBS የነርቭ ሥርዓትን የሚያጠቃ በሽታ ሲሆን ከባድ የጡንቻ ድክመት እና የእንቅስቃሴ መቸገር ያ...
05/08/2026

🧠 GBS (Guillain-Barré Syndrome) ካለበት ዘመድዎ ጋር እንዴት መርዳት ይቻላል?

GBS የነርቭ ሥርዓትን የሚያጠቃ በሽታ ሲሆን ከባድ የጡንቻ ድክመት እና የእንቅስቃሴ መቸገር ያስከትላል። ነገር ግን በትክክለኛው የፊዚዮቴራፒ እና የቤት እንክብካቤ አገልግሎት ማገገም ይቻላል!

ለምን የቤት እንክብካቤ (Home Care) ያስፈልጋል?

🏠 ከሆስፒታል በኋላ — በቤት ውስጥ መታከም ህመምተኛው እና የቤተሰብን ጭንቀት ይቀንሳል

👨‍⚕️ ሙያዊ ክትትል — የሰለጠኑ ባለሙያዎች በየቀኑ የህመምተኛውን ሁኔታ ይከታተላሉ

🦵የቤት ውስጥ የፊዚዮቴራፒ አገልግሎት— የጡንቻ ጥንካሬን ለመመለስ በቤት ውስጥ የሚሰጥ ልዩ የፊዚዮቴራፒ ህክምና

📞 0910570183
0710570183
0904323334

Address

Addis Ababa
46828

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አፍሪኬር ቤት ለቤት ህክምና Africare Home Health Care posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to አፍሪኬር ቤት ለቤት ህክምና Africare Home Health Care:

Shortcuts

Share