Docer Abdu

Docer Abdu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Docer Abdu, Medical and health, addise abeba, Addis Ababa.

RIP
15/06/2026

RIP

11/06/2026
29/05/2026

☎️09 02 63 86 85 ለተጎዳ ጥፍር
በ ፈንገስ ለተጎዳ
አሪፍ orginal ዕቃ አስመጥተናል

❤❤ ስንፈተ ወስብ ❤ የትዳር መሠረት ፍቅር ነው ከፍቅር መገለጫዎች ውስጥ ደግሞ ወሲብ የመጀመሪያው ነዉ ። ☎️09-70-94-65-64በወንዶች ላይ የሚታዩት የስንፈተ ወሲብ  ችግር ደግሞ ለት...
28/05/2026

❤❤ ስንፈተ ወስብ ❤
የትዳር መሠረት ፍቅር ነው ከፍቅር መገለጫዎች ውስጥ ደግሞ ወሲብ የመጀመሪያው ነዉ ።
☎️09-70-94-65-64
በወንዶች ላይ የሚታዩት የስንፈተ ወሲብ ችግር ደግሞ ለትዳር መፍረስ ትልቅ ምክንያት ነው።
የስንፈተ ወሲብ ችግሮችን በሶስት እንከፍለዋለን፡፡
1ኛ የብልት መነሳት ችግር (Reactive dysfunction )
2ኛ እርካታ ደረጃ ሳይደርስ የዘር ፈሳሽ ማውጣት (premature ej*******on)
3ኛ የወሲብ ስሜት አልባነት ናቸው፡፡

የመጀመሪያውን ስንመለከት የብልት መነሳት ችግር ያለባቸው ሰዎችን በብዛት እናገኛለን፡፡ በተለያየ ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ የህብረተሰብ ክፍሎችን ያጠቃል።
ምክንያቶችን በ 2 ከፍለን እናያለን ።
1ኛው ከስነ ልቦና (Phylogenic) ጋር የተያያዘ ነው። ብዙውን ጊዜ ጭንቀት እና የተለያዩ ሀሳቦች ለስንፈተ ወሲብ ያጋልጡናል፡፡ ሌላው የአካል ድካም እና መዛል በሚያስከትለው የብልት መነሳት፣ ስሜት ማጣት አሊያም ለወሲብ ምቹ ባልሆነ ሁኔታ ውስጥ መገኘት ና ብልት እርቀት ደረጃ ሳይደርስ አስቀድሞ ጥንካሬውን የሚያጣበት ዓይነት ሲሆን ያለ መድሃኒት በባለሙያ ምክር ብቻ መስተካከል የሚችል ዓይነቱ ነው ። ለምሳሌ
ከፍቅር ጓደኛው ጋር ወሲብ በሚፈፅምበት ወቅት -- ነጋዴ ከሆነ ስለተጋረጠበት የንግድ ችግር የመስሪያ ቤት ኃላፊ ከሆነ ስላልተሳኩ የድርጅቱ እቅዶች ካለው ኃላፊነት ጫና የተነሳ በአዕምሮው ሊመላለሱበት ይችላሉ እነዚህን ነገሮች አስወግዶ ሃሣቡን ወደ ፍቅር ጫወታው ብቻ መመለስ
--- ሌላዉ ደግሞ አይነሣም ብሎ ማሰላሰል ሲሆን የወስብ መነሻው አእምሮ በመሆኑ አእምሮህ አይነሣም ካለህ አይነሣም ምክንያቱ ደግሞ አእምሮ ትእዛዙን ባለማስተላለፉ ብቻ ነው በመሆኑም ይህ ዓይነቱ ስንፈት ያለ መድሃኒት በባለሙያ ምክር ብቻ ይስተካከላል ።
2ኛው ደግሞ ኦርጋኒክ (ምክንያታዊ)
የተለያዩ በሽታዎች በሚፈጥሩት ተፅዕኖ ና የተለያዩ መድሃኒቶች ይከሰታል፡፡ ለምሣሌ
*** ከፍተኛ የሰውነት ክብደት
**** ከፍተኛ የኮሌስትሮል መጠን
**** የስኳር በሽታ
*** የደም ግፍት
**** የቴስቶስትሮን መጠን መቀነስ
**** የፕሮስቴት እጢ መጠን መጫመር
**** የሠውነት አለመጠን መጨመር
**** አደንዛዥ ዕፅ
*** ስጋራ
*** መጠጥ
**** ጭንቀት
*** የመድሃኒት ተጽእኖ
የሚከተሉት መድሃኒቶች ስንፈተ-ወሲብ ሊያስከትሉ
ይችላሉ ።
ዳዩሬቲክስ
ጸረ-ድብርት መድሃኒቶች
ጡንቻ የሚያላሉ መድሃኒቶች
የካንሰር መድሃኒቶች
አንቲሂስታሚንስ
ኦፒዮይድ ህመም አስታጋሾች
በአጠቃላይ ከላይ ስንፈተ ወሲብ ሊያስከትሉ
ይችላሉ ። ያልናቸው ምክንያቶች ማስወገድ ና ከዚህም ከለፈ ሃኪም ማማከር መፍትሄ ይሆናል።
ከዚህ ባለፈ በራስ አነሣሽነት ከየ ፋርማሲው የሚገዙና የሚወሰዱ መድሃኒቶች ከጥቅማቸው ጉዳታቸው ያመዝናልና ከሃኪም ትዕዛዝ ውጭ ያለመውሰዱ ይመረጣል ።
❤❤ ጤና ለሁሉም❤❤
ሼር ማድረግ በዚህ ችግር ዉስጥ ላሉትን ሰዎች መድረስ ነዉ ና ሼር ያለማድረግ ራስ ወዳድነት ነው።
☎️09-70-94-65-64

Address

Addise Abeba
Addis Ababa

Telephone

+251913374413

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Docer Abdu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Docer Abdu:

Shortcuts

Share