GOFAR Specialized EYE Clinic

Call Directions Website Contact the practice

GOFAR Specialized EYE Clinic Here in Gofar Specialized Eye Clinic we aim to help our community to get a better eye care.

30/08/2026

ሪፍራክቲቭ ኢረር - አስቲግማቲዝም

30/08/2026

ሪፍራክቲቭ ኢረር ሀይፐሮፒያ

እይታዎ እስኪደበዝዝ ድረስ አይጠብቁየዓይን ምርመራ ቀጠሮዎን ዛሬውኑ ያስይዙ!📱09-00-01-40-40📍https://share.google/4iYr7eMV95J3mfgkK
26/08/2026

እይታዎ እስኪደበዝዝ ድረስ አይጠብቁ
የዓይን ምርመራ ቀጠሮዎን ዛሬውኑ ያስይዙ!
📱09-00-01-40-40
📍https://share.google/4iYr7eMV95J3mfgkK

16/08/2026

ሪፍራክቲቭ ኢረር - ማዮፒያ

👁️ የዓይን ምርመራ ካደረጉ ምን ያህል ጊዜ አልፏል? 👓ህጻን፣ ተማሪ፣ ወላጅ፣ ወይም አረጋዊ  ምንም ይሁን ምን፤ መደበኛ የዓይን ምርመራ ማድረግ የማየት ችሎታዎን ጤናማ ለማድረግ እና የዓይን...
09/08/2026

👁️ የዓይን ምርመራ ካደረጉ ምን ያህል ጊዜ አልፏል? 👓

ህጻን፣ ተማሪ፣ ወላጅ፣ ወይም አረጋዊ ምንም ይሁን ምን፤ መደበኛ የዓይን ምርመራ ማድረግ የማየት ችሎታዎን ጤናማ ለማድረግ እና የዓይን ችግሮችን በወቅቱ ለመለየት ይረዳል።

በጎፋር የዓይን ክሊኒክ፣ በግልጽ እንዲያዩ እና ለዓይኖችዎ የተሻለ እንክብካቤ እንዲያደርጉ ለማገዝ ዝግጁ ነን። ❤️

✅ አጠቃላይ የዓይን ምርመራ
✅ ሙያዊ የዓይን እንክብካቤ
✅ ለሁሉም የዕድሜ ክልል ተስማሚ
✅ ከምቹ መስተንግዶ ጋር

📍 ጎፋር የዓይን ክሊኒክን ይጎብኙ እና ለዓይኖችዎ የሚገባቸውን እንክብካቤ ያድርጉላቸው።

የማየት ችሎታዎ ላይ ችግር እስኪፈጠር አይጠብቁ። ​​የዓይን ምርመራ ቀጠሮዎን ዛሬውኑ ያስይዙ!

📞 የስልክ ቁጥር 09 00 01 40 40
📍 አድራሻ ጎፋ ገብራኤል አደባባይ ናይን አጠገብ ትንሳኤ ካሳ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ

09/08/2026

ዕይታዎ እንደየርቀቱ ይደበዝዝቦታል ? እንጊድያውንስ ሪፍራክቲቭ ኢረር ሊሆን ይችላል GOFAR SPECIALIZED EYE CLINIC

10 የዓይን ህክምና እንደሚያስፈልጉን የሚያሳዩ ምልክቶች  GOFAR SPECIALIZED EYE CLINIC
09/08/2026

10 የዓይን ህክምና እንደሚያስፈልጉን የሚያሳዩ ምልክቶች
GOFAR SPECIALIZED EYE CLINIC

09/08/2026

የስኳር በሽታ አለብዎት ወይስ በቤተሰብዎ ውስጥ ያለው ሰው አለ? ይሄን ቪድዮ ላኩላቸው GOFAR SPECIALIZED EYE CLINIC

09/08/2026

"ልጅዎ በትምህርት ቤት እየተቸገረ ነው?
"ትኩረት እየሰጠ አይደለም፣ በቂ ትምህርት እየወሰደ አይደለም ወይም የመማር ችግር እያጋጠመው ነው ብላቹ ከማሰባቹ በፊት ችግሩ የማየት ችሎታቸው ሊሆን ይችላል።
GOFAR SPECIALIZED EYE CLINIC

09/08/2026

GOFAR SPECIALIZED EYE CLINIC

Address

Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 02:00 - 18:00
Tuesday 02:00 - 18:00
Wednesday 02:00 - 18:00
Thursday 02:00 - 18:00
Friday 02:00 - 18:00
Saturday 02:00 - 18:00

Telephone

+251900014040

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GOFAR Specialized EYE Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to GOFAR Specialized EYE Clinic:

Shortcuts

Share