Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C

Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C Fit Corner Sport & ConsultancyPLC sport training , consultancy company based in Ethiopia Addis Ababa.

አርያን ሳባሌንካ የዓለም ቁጥር አንዷ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ከፈረንሣይ ኦፕን የሜዳ ቴኒስ ውድድር ውጪ ሆነች። በሩብ ፍፃሜው በደረጃ ሰንጠረዡ 25ኛ ላይ ከምትገኘው ዲያና ሽናይደር ጋር የተጫወ...
03/06/2026

አርያን ሳባሌንካ
የዓለም ቁጥር አንዷ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ከፈረንሣይ ኦፕን የሜዳ ቴኒስ ውድድር ውጪ ሆነች።
በሩብ ፍፃሜው በደረጃ ሰንጠረዡ 25ኛ ላይ ከምትገኘው ዲያና ሽናይደር ጋር የተጫወተችው ሳባሌንካ 3-6፣7-5 እና 6-0 በአጠቃላይ 2-1 በሆነ ውጤት ተረታ ከውድድሩ ውጪ ሆናለች።
ሽናይደር ነገ በግማሽ ፍፃሜው ከማጃ ችዋልኒስካ የምትጫወት ይሆናል።
https://t.me/FitCorner
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-9657BjxWEZJ

30/05/2026

Saturday aerobics with the crew! 💪🎶 Great energy, great friends, and a great workout.
corner sport sport

24/05/2026
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገርፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ ዛሬ ማለዳ  በጉለሌ ክ/ከተማ አ ዲሱ ገበያ አደባባይ ላይ ደማቅ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አካሄደ።   የህብረተሰቡን ጤንነት በአካል...
19/05/2026

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር
ፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ ዛሬ ማለዳ በጉለሌ ክ/ከተማ አ ዲሱ ገበያ አደባባይ ላይ ደማቅ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አካሄደ።
የህብረተሰቡን ጤንነት በአካል ብቃት መጠበቅ ተቀዳሚ ተግባሩ ያደረገው ፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ በተለያዩ የከተማው አካባቢዎች መሰል አካላዊ እንቅስቃሴዎችን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንስትራክተር ነፃነት ካሳ ተናግረዋል።
በዛሬው መርሐ ግብር ላይ የኢፌዲሪ ባህል እና ስፖርት ሚኒስትር የስፖርት ልማት ዘርፍ ክቡር መኪዩ መሐመድ፣የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አሰግደው ሀይለ ጊዬርጊስ ፣ የክፍለ ከተማው አመራሮች እና ነዋሪዎች ተገኝተው በአካላዊ እንቅስቃስው ላይ ተሳትፏል
" በአካል ብቃት እን ቅስቃሴ በመሳተፍ ጤናችንን እንጠብቅ"
https://t.me/FitCorner
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-9657BjxWEZJ

Celebrating the 80th Anniversary of Ethiopian Airlines with an amazing 8KM run! 🏃‍♂️🎉Great energy, unforgettable moments...
17/05/2026

Celebrating the 80th Anniversary of Ethiopian Airlines with an amazing 8KM run! 🏃‍♂️🎉
Great energy, unforgettable moments, and quality time spent with friends. Proud to be part of such a memorable celebration. 🇪🇹✈️

As usual, we showed up and got it done! 🔥Mass sport + amazing people + unstoppable energy = perfect day. 💪🏽🙌🏽 # fit corn...
17/05/2026

As usual, we showed up and got it done! 🔥
Mass sport + amazing people + unstoppable energy = perfect day. 💪🏽🙌🏽
# fit corner sport

13/05/2026




ያበሎ ከተማ የቦረና ህዝብ የእንግዳ ተቀባይነት መለያ ናት።ወደ ቦረና ሲመጡ ሰውን እንደ እንግዳ ሳይሆን እንደ ቤተሰብ ይቀበላሉ።ፍቅር፣ ክብር፣ ባህል እና መተሳሰብ በየቤቱ የሚታይበት ምድር ...
10/05/2026

ያበሎ ከተማ የቦረና ህዝብ የእንግዳ ተቀባይነት መለያ ናት።
ወደ ቦረና ሲመጡ ሰውን እንደ እንግዳ ሳይሆን እንደ ቤተሰብ ይቀበላሉ።
ፍቅር፣ ክብር፣ ባህል እና መተሳሰብ በየቤቱ የሚታይበት ምድር ነው።
የቦረና ህዝብ ፈገግታ፣ እና እንክብካቤ ለማንም የማይረሳ ትውስታ ይሆናል። እየተደረገልን ያለው አቀባበል የእውነት ልዩና ከልብ ነው::




Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C:

Share