17/08/2024
✅በድርጅታችን ውዳሴ የቤት ልቤት ህክምና እና እንክብካቤ ማዕከል የምንሰጣቸዉ አግልግሎቶች
⭐, የተለያዩ በድም ስር እና በታፋ ይሚሰጡ ምዳኒቶችን መስጠት፤
⭐, የሽንት ትቦ ማስወጣት/ማስገባት፣
⭐ የቁስል እጥበት እና እንክብካቤ፣
⭐, የተለያዩ የላብላቶሪ ምርመራዎች ማድርግ እና ባሉብት ናሙናዋችን መውሰድ፣
⭐, የምግብ እና የመዳኒት ትቦዎች ማስገባት/ማስወጣት፣
⭐ የስኳር ፣ ግፊት ምርመራ እና ክትትል ማድረግ፣
⭐ የረጅም ግዜ ክትትል የሚፍልጉ ታካሚወችን መከታትል፣
⭐, የርግዝና ምርመራ ማድረግ እና የማማከር አገልግሎት መስጠት፣
⭐, የታዘዙ ምዳኒቶችን እና የህክምና መሳሬውችን ባሉበት ማድርስ፣
⭐,የoxygen ኪራይ አገልግሎት መስጠት ፣
⭐, የቤተሰብ ህክምና አገልግሎት(Family Doctor Service ) መስጠት እና ሌሎችንም የመሳሰሉትን አግልግሎቶች እንሰጣለን።
✔️ጤናማ አኖኖር ቅንጦት አይደልም
አድራሻችን፡ ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ህንፃ ፊት ለፊት
ለተጨማሪ መረጃ ❤️ ን ያግኙ ወይም
በነዚህ ስልክ
👇👇👇
(0927645102) or (0707645102) ይደውሉ
ወቅታዊ የስራ ቅጥር አና ጤና ነክ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ይከታተሉ:
❤️http://t.me/wudassie_homecare