Green ledeta

Directions

Green ledeta Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Green ledeta, AIDS Resource Center, Addis abeba ledeta, Addis Ababa.

06/08/2025

የቀራችሁ ፋኖዎች ለመንግስት እጃችሁን ስጡ

06/08/2025

መንግስት አስፈላጊያችን ነው

  !!
29/07/2025

!!


07/07/2025

የአማራ ህዝብ ፋኖ የሚባለውን ሀይል ይበቃሀል❗️ መሮናል❗️❗️ ሰላማችን ይሻለናል እያለ ነው❗️❗️

በመትከል_ማንሰራራት!የሚተክሉ_እጆች፣የማንሰራራት_ምዕራፍ_ክንዶች!
29/06/2025

በመትከል_ማንሰራራት!

የሚተክሉ_እጆች፣የማንሰራራት_ምዕራፍ_ክንዶች!





የሰማ ላልሰማ ያሰማ!የአዲስ አበባ አረንጓዴ ሽፋን ከ2.8% ወደ 20% ያደገው ሁሉም ባለድርሻዎች ተባብረን በመስራታችን ነው። ይህንኑ ለማሳለጥ ነገ እሁድ ሁሉም የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ሆ ብ...
28/06/2025

የሰማ ላልሰማ ያሰማ!

የአዲስ አበባ አረንጓዴ ሽፋን ከ2.8% ወደ 20% ያደገው ሁሉም ባለድርሻዎች ተባብረን በመስራታችን ነው። ይህንኑ ለማሳለጥ ነገ እሁድ ሁሉም የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ሆ ብሎ በመውጣት ችግኞችን እንተክላለን። ዝግጁ ናችሁ?

፣ !
!

የተቃርኖ ኃይሎች ነገር (ውል አልባ ነገር)  "ጦርነት ይቁም! /Let the war end!" (በቃል ደረጃ የሰላም ጥሪ ነው::) ........መልሰው 'አገዛዝ ያብቃ! / End the regi...
07/06/2025

የተቃርኖ ኃይሎች ነገር (ውል አልባ ነገር)

"ጦርነት ይቁም! /Let the war end!" (በቃል ደረጃ የሰላም ጥሪ ነው::) ........መልሰው 'አገዛዝ ያብቃ! / End the regime!' ይሉና ይደረምሱታል:: ........እንደገናም "ሰላም ይምጣ!" / May peace prevail! " በማለት ይጣረሳሉ።🙄

እሺ እኛ የትኛው መልእክታቸውን እንያዝላቸው? በዛ ላይ የተጠቀሙት የጦረኞች ምስል ነው፤ ያውም ፈጽሞ የዓላማ አንድነት የሌላቸው ጦርነት ጎሳሚዎች፤ ሰላም አደፍራሾች ናቸው። በእርግጥ ይቁም ተብሎ የሚቆም፣ ያብቃ ተብሎ የሚያበቃ ግን አለ። እሱም የጦርነት ነጋሪት መጎሰማቸው እና በህዝብ መሃል እየተሹለኮለኩ ሰላም ማደፍረሳቸው ነው።

ከዚህ ውጭ አራት ኪሎ መግባት ሙሽራና ሚዜዎች ሙሽሪትን ከሚወስዱበት "አናስገባም ሰርገኛ" ግብግብ የቀለለ አድርጎ ማሰብ ጅላጅልነት ነው። መንግስት ነቅነቅ ሲያደርጉት የሚወድቅ ዛፍ ላይ የተንጠለጠለ ሀብሀብ አድርጎ እንደመቁጠር ነው፤ የመንግስትነትን ተፈጥሮ የማይረዳ የእቃ እቃ ጨዋታ ነው።

መንግስት የረቀቀና የተወሳሰበ ተቋማዊ መዋቅር ነው። የተገነባው በህጎች፣ በደንቦች፣ በቢሮክራሲያዊ አሰራሮች፣ በፖለቲካ ስምምነቶች እና በምርጫ ስርዓቶች ነው። ራሱን መከላከል የሚችልበትም የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ ፖሊስ፣ የደህንነት ተቋማት አሉት፤ የፍትህ አካላትም ህግና ስርዓት እንዲከበር ተገቢ ከለላ ይሰጣሉ።

በአጠቃላይ መንግስት መሆንም ሆነ አራት ኪሎ መግባትና መውጣት የሚቻለው ህገ መንግስታዊ ሥርዓትን ተከትሎ ነው። በበይነ መረብ በሚካሄድ የምናብ ሰልፍ አይደለም። ቀልዱን ተዉት!

ሲጠቃለል መንግስትን ክብደቱ የስበት ኃይልን መቋቋም አቅቶት በቀላሉ እንደሚወድቅ ዛፍ ላይ የተሰቀለ ሀብሀብ አድርጎ መውሰድ ነው።

The Government Is Not a Watermelon Hanging on a Tree. It Won't Fall❗

31/05/2025

Address

Addis Abeba Ledeta
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Green ledeta posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share