የአእምሮ ህክምና አገልግሎት ተጠቃሚዎች ማህበር Mental Service Users' Association - Ethiopia

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • የአእምሮ ህክምና አገልግሎት ተጠቃሚዎች ማህበር Mental Service Users' Association - Ethiopia

የአእምሮ ህክምና አገልግሎት ተጠቃሚዎች ማህበር Mental Service Users' Association - Ethiopia በአእምሮ ህመም ህክምና ላይ ባሉ ኢትዮጵያውያን የተቋቋመ ማህበር ነው፡፡
Association of mental care users in Ethiopia

ፆታዊ ጥቃት ይቁም‼️በሴቶች ላይ የሚፈጸም አስገድዶ መድፈር እና ጥቃት በምንም ዓይነት ሁኔታ ትክክል ሊሆን አይችልም ማንኛዋም ሴት በደህንነት፣ በክብር፣ በነጻነት እና በአክብሮት የመኖር መብ...
20/08/2026

ፆታዊ ጥቃት ይቁም‼️

በሴቶች ላይ የሚፈጸም አስገድዶ መድፈር እና ጥቃት በምንም ዓይነት ሁኔታ ትክክል ሊሆን አይችልም

ማንኛዋም ሴት በደህንነት፣ በክብር፣ በነጻነት እና በአክብሮት የመኖር መብት አላት።

✅ የጥቃቱን ሰለባዎች (ተጠቂዎችን) እመኑ።
✅ ያለአንዳች ትችት እና ፍርድ ድጋፍ ስጡ።
✅ ጎጂ ድርጊቶችን በመቃወም ድምጻችሁን አሰሙ።
✅ መከባበርን፣ ፈቃደኝነትን (የጋራ ስምምነትን) እና ተጠያቂነትን አስተምሩ።

በኢትዮጵያ ውስጥ ሴቶች እና ልጃገረዶች ያለምንም የጥቃት ስጋት እና ፍርሃት የሚኖሩበትን ማህበረሰብ በጋራ እንገንባ።

💜 ሴቶችን እንጠብቅ። ሴቶችን እናክብር። ጥቃትን እናስቁም

Stop Gender Based Violence‼️

R**e and violence against women are never justified
A woman has the right to live with safety, dignity, freedom, and respect.

✅ Believe survivors.
✅ Support without judgment.
✅ Speak up against harmful behavior.
✅ Teach respect, consent, and accountability.
Let us build communities in Ethiopia where women and girls can live without fear of violence.
💜 Protect women. Respect women. Believe survivors. End violence.




🌍 International Youth Day🎉🌱 2026 Theme: “Different Contexts, Common Aspirations”Young people may live in different commu...
12/08/2026

🌍 International Youth Day🎉

🌱 2026 Theme: “Different Contexts, Common Aspirations”

Young people may live in different communities, cultures, and circumstances, but many share the same hopes and aspirations for a better future.

Every young person deserves:
📚 Quality Education
💚 Good Physical & Mental Health
💼 Decent Work & Livelihoods
🗣 A Voice in Decisions That Affect Them
🛡 Safety, Dignity & Inclusion

🌍 A Sustainable Future
A healthy and sustainable world where young people can thrive for generations to come

🌍 ዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀን 🎉🌱 የ2026

ወጣቶች ከተለያዩ ማህበረሰቦች፣ ባህሎች እና የኑሮ ሁኔታዎች ውስጥ ሊኖሩ ይችላሉ፤ ነገር ግን ለተሻለ ወደፊት ለመገንባት አንድ አይነት ተስፋን ይካፈላሉ።

እያንዳንዱ ወጣት ሊያገኝ የተገባው ነገሮች አሉ ከእነርሱም ውስጥ
📚 ጥራት ያለው ትምህርት
💚 መልካም አካላዊ እና አእምሯዊ ጤንነት
💼 ምቹ የስራ እና የኑሮ እድሎች
🗣 በሚመለከቷቸው ውሳኔዎች ላይ የመሳተፍ መብት
🛡 ደህንነት፣ ክብር እና አካታችነት




🌿 WELCOME, AUGUST! 💚A new month. A fresh beginning. A new opportunity to choose hope, healing, and compassion.Every day ...
04/08/2026

🌿 WELCOME, AUGUST! 💚

A new month. A fresh beginning. A new opportunity to choose hope, healing, and compassion.

Every day gives us a chance to begin again. Whether you're celebrating progress, facing challenges, or simply taking life one step at a time, remember that every small step toward healing matters.
This August, let's make a commitment to ourselves and to one another:
🌱 Choose Hope when life feels uncertain.
💚 Choose Healing by caring for your mental and emotional well-being.
🤝 Choose Compassion by showing kindness—to yourself and to those around you.

🌿 እንኳን ደህና መጣህ፣ ነሐሴ! 💚 አዲስ ወር። አዲስ ጅምር። ተስፋን፣ ፈውስን እና ርህራሄን ለመምረጥ አዲስ ዕድል። እያንዳንዱ ቀን እንደገና ለመጀመር ዕድል ይሰጠናል። እድገትን እያከበርክ፣ ተግዳሮቶችን እያጋጠምክ፣ ወይም በቀላሉ ህይወትን በአንድ ጊዜ አንድ እርምጃ እየተጓዝክ ቢሆንም፣ ወደ ፈውስ የሚደረግ እያንዳንዱ ትንሽ እርምጃ ዋጋ እንዳለው አስታውስ። በዚህ ነሐሴ፣ ለራሳችን እና ለእያንዳንዳችን ቃል እንግባ፡- 🌱 ህይወት እርግጠኛ ባልሆነችበት ጊዜ ተስፋን ምረጥ። 💚 ለአእምሮአዊ እና ስሜታዊ ደህንነትህ በመጠንቀቅ ፈውስን ምረጥ። 🤝 ለራስህ እና በዙሪያህ ላሉት ደግነትን በማሳየት ርህራሄን ምረጥ።

Your Struggle Does Not Define You Everyone experiences challenges at some point in life. If you’re struggling, remember ...
29/07/2026

Your Struggle Does Not Define

You Everyone experiences challenges at some point in life. If you’re struggling, remember this: you are not alone. Reaching out for support is a sign of strength, not weakness. Healing is possible, and hope is always within reach. 💚

ትግልህ/ሽ አይገልጽህም/ሽም።

በሕይወት ውስጥ ሁሉም ሰው በሆነ ወቅት ላይ ፈተናዎች ያጋጥሙታል። እየታገሉ ከሆነ ይህንን ያስታውሱ፦ እርስዎ ብቻዎን አይደሉም። እርዳታ መጠየቅ የጥንካሬ እንጂ የድካም ምልክት አይደለም። መፈወስ ይቻላል፤ ተስፋም ሁልጊዜ በቅርብ አለ። 💚



A Kind Word Can Change EverythingSometimes, the greatest gift you can offer isn’t advice—it’s your presence.It’s taking ...
22/07/2026

A Kind Word Can Change Everything

Sometimes, the greatest gift you can offer isn’t advice—it’s your presence.

It’s taking the time to listen.

It’s showing kindness without judgment.

It’s letting someone know they don’t have to face their struggles alone.

A single conversation filled with compassion can remind a person that they are seen, valued, and supported.
Today, choose to be the reason someone smiles, feels heard, or finds hope.

💚 Kindness doesn’t cost a thing, but it can mean everything.

መልካም ንግግር ሁሉንም ነገር ሊለውጥ ይችላል!

አንዳንዴ ልትሰጠው የምትችለው ትልቁ ስጦታ ምክር ብቻ አይደለም አብረኸው መገኘትህ ነው።
ጊዜ ሰጥቶ ማዳመጥ ነው።
ያለ ምንም ፍርድ/ግምት ደግነትን ማሳየት ነው።
አንድ ሰው ትግሉን/ችግሩን በብቸኝነት መጋፈጥ እንደሌለበት ማሳወቅ ነው።
በርህራሄ የተሞላ አንዲት ውይይት ለአንድ ሰው መታየቱን፣ ዋጋ ያለው መሆኑን እና ድጋፍ እንዳለው ልታስታውሰው ትችላለች።

ዛሬ፣ አንድ ሰው ፈገግ እንዲል፣ ተሰሚነት እንዲሰማው ወይም ተስፋ እንዲያገኝ ምክንያት ለመሆን ምረጥ።

💚 ደግነት ምንም አያስወጣም፣ ነገር ግን ለሰው ልጅ ሁሉንም ነገር ሊሆን ይችላል።



Healing Begins with AcceptanceHealing doesn’t begin when life becomes perfect.It begins when we accept that it’s okay to...
16/07/2026

Healing Begins with Acceptance

Healing doesn’t begin when life becomes perfect.
It begins when we accept that it’s okay to ask for support.
No one should feel invisible because of who they are or where they come from.
Let’s build communities where every voice is welcomed, every struggle is respected, and every person knows they belong.
Together, we can make compassion louder than stigma.
💚 Every voice deserves to be heard.
ማገገም የሚጀምረው ሕይወት ፍጹም ስትሆን አይደለም።

የሚጀምረው ድጋፍ መጠየቅ ምንም ችግር እንደሌለው ስንቀበል ነው።

ማንም ሰው በማንነቱ ወይም ከየት በመጣበት ምክንያት የማይታይ ሆኖ ሊሰማው አይገባም።
እያንዳንዱ ድምፅ የሚቀበልበት፣ እያንዳንዱ ትግል የሚከበርበት፣ እና እያንዳንዱ ሰው የዚያ ማህበረሰብ አካል እንደሆነ የሚያውቅበትን ማህበረሰብ እንገንባ።
በአንድነት፣ ርህራሄን ከማግለልና ከማሸማቀቅ የበለጠ የጎላ ማድረግ እንችላለን።



የእያንዳንዱ ሰው ድምፅ ሊሰማ ይገባል❗️የአንተ/የአንቺ ታሪክ ዋጋ አለው።የአንተ/የአንቺ ስሜት ቦታ አለው።የአንተ/የአንቺ ማገገም ትልቅ ነገር ነው።የመጣህበት/ሽበት ማንነት፣ ቋንቋ፣ ባህል ወ...
07/07/2026

የእያንዳንዱ ሰው ድምፅ ሊሰማ ይገባል❗️

የአንተ/የአንቺ ታሪክ ዋጋ አለው።
የአንተ/የአንቺ ስሜት ቦታ አለው።
የአንተ/የአንቺ ማገገም ትልቅ ነገር ነው።
የመጣህበት/ሽበት ማንነት፣ ቋንቋ፣ ባህል ወይም ማህበረሰብ ምንም ይሁን ምን፣ ልትደመጥ/ጪ፣ ልትደገፍ/ፊ እና እንክብካቤ ልታገኝ/ኚ ይገባል።
በዚህ ሐምሌ ወር፣ ሁሉም ሰው በነፃነት የሚናገርበት፣ የሚያድግበት አስተማማኝ ምህዳር እንፍጠር።

💚 ታይተሃል/ሻል፣ ዋጋ አለህ/ሽ፣ ብቻህን/ሽን አይደለህም/ሽም።

Everyone Deserves to Be Heard
Your story matters.
Your emotions matter.
Your healing matters.
No matter your background, language, culture, or community, you deserve to be heard, supported, and cared for.

This July, let’s create spaces where everyone feels safe to speak, heal, and grow.

💚 You are seen. You are valued. You are not alone.


MentalHealthMatters SupportEachOther

እውነተኛ ጥንካሬ የሚገኘው በግንኙነት (አብሮነት) ውስጥ ነው።አንድ ቀላል ውይይት የአንድን ሰው ቀን ሊለውጥ—ወይም የሰውን ሕይወት ሊያድን ይችላል። በዚህ የወንዶች የአእምሮ ጤና ወር፣ በዙሪ...
01/07/2026

እውነተኛ ጥንካሬ የሚገኘው በግንኙነት (አብሮነት) ውስጥ ነው።

አንድ ቀላል ውይይት የአንድን ሰው ቀን ሊለውጥ—ወይም የሰውን ሕይወት ሊያድን ይችላል። በዚህ የወንዶች የአእምሮ ጤና ወር፣ በዙሪያችን ያሉ ወንዶች በግልፅ እንዲነጋገሩ፣ ያለ ምንም ፍርድ እንድንሰማቸው እና በሕይወት ውጣ ውረዶች ውስጥ እርስ በርሳቸው እንዲደጋገፉ እናበረታታቸው።

ማንኛውም ወንድ ሁሉንም ሸክም ለብቻው መሸከም እንዳለበት ሊሰማው አይገባም። የእርስዎ አብሮነት፣ የእርስዎ ሰሚ ጆሮ እና የእርስዎ የማበረታቻ ቃላት ዘላቂ ለውጥ ሊያመጡ ይችላሉ።

ወንዶች በነጻነት የሚካፈሉበት፣ የሚፈወሱበት እና አብረው የሚያድጉበትን ባህል እንገንባ።

Real strength is found in connection.

A simple conversation can change someone’s day or even save a life. This Men’s Mental Health Month, let’s encourage the men around us to speak openly, listen without judgment, and support one another through life’s challenges.
No man should feel like he has to carry every burden alone. Your presence, your listening ear, and your words of encouragement can make a lasting difference.
Let’s build a culture where men are free to share, heal, and grow together.
💙 Talk. 👂 Listen. 🤝 Support



Men’s mental health is just as important as their physical health. 💙Every man deserves to care for both his mind and bod...
24/06/2026

Men’s mental health is just as important as their physical health. 💙

Every man deserves to care for both his mind and body. Prioritizing mental well-being is not a sign of weakness it’s a sign of strength. Let’s break the stigma, encourage open conversations, and remind every man that asking for help is an act of courage.

A healthy mind. A healthy body. A stronger man.🧍🏽‍♂️

የወንዶች የአእምሮ ጤና እንደ አካላዊ ጤንነታቸው ሁሉ እኩል ትኩረት የሚሻና እጅግ አስፈላጊ ነው:: 💙

እያንዳንዱ ወንድ ለlለአእምሮውም ሆነ ለአካሉ እንክብካቤ የማድረግ መብት አለው:: ለአእምሮ ደህንነት ቅድሚያ መስጠት የደካማነት ምልክት አይደለም፤ ይልቁንም የጥንካሬ መገለጫ ነው:: ይህንን የተሳሳተ አመለካከት እንስበረው፤ ግልጽ ውይይቶችን እናበረታታ፤ እንዲሁም እርዳታ መጠየቅ የጀግንነት ተግባር መሆኑን ለእያንዳንዱ ወንድ እናስታውሰው::

ጤናማ አእምሮ:: ጤናማ አካል:: ጠንካራ ወንድ::🧍🏾‍♂️




BreakTheStigma ItsOkayToTalk StrongerTogether MentalWellness MensHealth

22/06/2026

የአእምሮ ህክምና አገልግሎት ተጠቃሚዎች ማህበር አመሰራረት ምን ይመስላል?

የማህበሩ ፕሬዝዳንት ወ/ሮ እሌኒ ምስጋናው

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የአእምሮ ህክምና አገልግሎት ተጠቃሚዎች ማህበር Mental Service Users' Association - Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to የአእምሮ ህክምና አገልግሎት ተጠቃሚዎች ማህበር Mental Service Users' Association - Ethiopia:

Shortcuts

Share